News
አሜሪካ ጊዚያዊ ከለላ የተሰጣቸውን “በ60 ቀን ውጡ አለች” ገዱ ፣ልደቱ ፣ ይልቃል ፣ መዐዛ … ወደ አገር ቤት?
አዲስ ሪፖርተር - ህጋዊ መሰረት ሳይኖራቸው አሜሪካ የተቀመጡ ኢትትዮጵያዊያን በስልሳ ቀን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፤ በጊዚያዊነት ከለላ የተሰጣቸውን የኦትዮጵያ ዜጎች "በ60 ቀናት ከሃገሬ ውጡ" ስትል...
የማንቂያ ደወል ከሜኖሶታ፤ የአልሸባብ ትልቁ ገቢ ከሚኖሶታ የሶማሊያ ተወላጆች ታክስ ሃብት የሚገኝ መሆኑ ተረጋገጠ፤
አዲስ ሪፖርተር ከሀገረ አሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ከዚህ ቀደም በሀገሪቱ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማያውቅ የቢሊየን ዶላሮች ዘረፋ ዜና ብቅ ብቅ ማለት ጀመረዋል። ይህ ሪፖርት...
የአዲስ አበባ የ”ጥቁር ገበያ” የቤት አከራይ ማጅራት መቺዎች? የውጭ ዜጎችና ከሕግ ውጪ የሆኑ የኪራይ ልምዶች፤
አዲስ ሪፖርተር - ሰመረ በስዊዲን የምትኖር እህቱ በየወሩ ገንዘብ የምትልክለት የኤርትራ ዜግነት ያለው ስደተኛ ነው። ሰመረ ከካምፕ ከወጣ በሁዋላ የሚኖረው አንድ ትልቅ ግቢ ውስጥ...
ግብጽ ከሻዕቢያና ትህነግ ፅምዶ “plan A” መክሸፍ በሁዋላ ወደ ቢንሻንጉል? የጄኔራል አልቡርሃን ክስ “plan B” የግብጽ አጀንዳ
አዲስ ሪፖርተር - ታሪካዊ ጠላታችን ግብፅ በኢትዮጵያ ውስጥ ያላትን ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር የምትጠቀመው የመጀመሪያ አማራጭ እቅድ (plan A) ኢትዮጵያን በቅጥረኞች አማካይነት ከውስጥ ማዳከም፣ማዛል፣ ከዛም...
ትህነግ ውደ ጦርነት 6.77 ቢሊዮን ብር በግዴታ ለመሰብሰብ ሚስጥራዊ ዕቅድ አወጣ፤ በጦር ጉዳተኞች ስም 1 ቢሊዮን
ወደ ትግራይ የሚላከውን ነዳጅና ሸቀጥ ወደ ኤርትራ የሚያግዘው ትህነግ የሰለቻቸው የአገር መከላከያ ድንበር እንዲዘጋ እየጠየቁ ነው አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና የትህነግ...






