Politics

የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ90 ቢሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ፤ በዩክሬን ጉዳይ አንድነቱን አጠናክሮ ወጥቷል

አዲስ ሪፓርተር(ብራሰልስ):- የአውሮፓ ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ ለዩክሬን ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት (እ.ኤ.አ 2026 እና 2027) የሚውል የ-90 ቢሊዮን ዩሮ የፋይናንስ ድጋፍ በብድር መልክ...

ናሬንድራ ሞዲ በፓርላማ ንግግር አደረጉ

ናሬንድራ ሞዲ በፓርላማ ንግግር አደረጉ፤ ህንዳዊያ ከ5ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስት አድርገዋል፤ ግንኙነቱ ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ተሸጋግሯል የኢትዮጵያ እና ህንድ ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት መሸጋገሩ የየሁለቱን...

የአሜሪካ “የውጡልኝ” ፖለቲካ! መንግስት በይፋ መተማመኛ እንዲሰጥ የሚመክሩና “ክሰሱ” የሚሉ ባለሙያዎች!

አዲስ ሪፖረተር - የአሜሪካ መንግስት ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ይሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ (TPS) የማቋረጡ ውሳኔ ታላቅ ፖለቲካዊ እንደምታ እንዳለው ተገለጸ። ውሳኔው አሜሪካ ከኢትዮጵያ...

ምርጫ ቦርድ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ ኢዜማ እንደሚሳተፍ ይፋ አደረገ

ኢዜማ በዛሬው ዕለት 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን በሚያካሂድባቸው አካባቢዎች ሁሉ የሕዝብ ይሁንታን ለማግኘት እሳተፋለሁ ብሏል። የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ...

“ኤርትራ በኢጋድ ስብሰባዎችን ጨምሮ በማናቸውም ፕሮግራሞች ተሳትፎ አድርጋ አታውቅም” ኢጋድ

አዲስ ሪፓርተር (ጅቡቲ) - የምሥራቅ አፍሪካ መንግሥታት የልማት በይነ-መንግሥት ባለሥልጣን ኤርትራ ከድርጅቱ አባልነቷ መውጣቷን የገለጠችው "ተጨባጭ ምክረ ሃሳብ" ሳታቀርብ ወይም "በተቋማዊ ወይም ፖሊሲ ማሻሻያ"...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares