Business
አደራ የተሰኘው አዲሱ ሚስጥራዊ የሙስና ጥቆማ መስጫ ስርዓት በይፋ ተጀመረ
አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ከ40 በላይ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በበላይነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢኤች)፣ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች...
የዋጋ ግሽበት ጫናው በመቀጠሉ የጠበቀ የገንዘብ ፖሊሲው ጸንቶ እንዲቀጥል ተወሰነ፣ “ፖሊሲውን ለማላላት ምቹ ሁኔታ የለም”
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የዋጋ ግሽበት ጫናው በመቀጠሉ የጠበቀ የገንዘብ ፖሊሲውን ጸንቶ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታወቀ። ከዚህ ውሳኔ የደረሰበትን ምክንያት ዘርዝሮ እፖሊሲስውን ለማላላት...
የፅምዶ ውጤት – ናቅፋ ትግራይን ወረረ፤ ሻዕቢያ በናቅፋ የኢትዮጵያን ብር ይገዛል፣ በብር ዶላር ይሰበስባል፣
"ሻዕቢያ በናቅፋ ከኢትዮጵያ የቀንድ ከብት፣ ወርቅ፣ ነዳጅና የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ ይሸምታል። ጥሬ ብርም ዝቅ አድርጎ በናቅፋ ይገዛል። ብሩን በባንክ ወይም በሰው አማካይነት እያዘዋወረ ዶላር...
የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ?”
ስለ አፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ግንዛቤ ያላቸው አስራ ሁለት በመቶ አያልፉም አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ከተጠቃሚዎቹ ጋር "ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ" እንደሆነ የተነገረለት የአፍሪካ...
ያለ ኮላተራል (ማስያዣ) የሚሰጥ ብድር፡ በኢኮኖሚው ላይ ያለው ፋይዳ እና ስጋት
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚነሳው እና አከራካሪው ጉዳይ "ያለ ማስያዣ ብድር መስጠት" ነው። ይህ አሰራር ለአዳዲስ ፈጠራዎች እና ለጀማሪ ነጋዴዎች ወሳኝ ቢሆንም፣ በሌላ...






