News

ጋዜጠኛው ታፍኖ 300 ሺህ ከፍሎ ተፈታ፤ ” መታገትህ ሚዲያ ቢሰማና ጫጫታ ቢነሳ ትገደላለህ” ፋኖ

አዲስ ሪፖርተር (ጎንደር)- የጎንደር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ጋዜጠኛ ደስታ ካሳ በፋኖ ታጣቂዎች ታፍኖ ከወር በሁዋላ ሶስት መቶ ሺህ ብር ከፍሎ መፈታቱን መዋጮ ሲያሰባስቡ...

የኤርትራ ጦር ወደ አፋር ክልል በመግባት ትንኮሳ እያደረገ ነው፤ ሻዕቢያ የከፋ የዘር ጭፍጨፋ ላይ ነው

የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ቀባአዴድ) የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን በዝርዝር አስረዳ አዲስ ሪፖርተር - የኤርትራ ጦር ወደ አፋር ክልል ድንበር አካባቢዎች ሰርጎ በመግባት...

መከላከያ በጎጃም ልዩ ኦፕሬሽን ዋናውን የፋኖ የኦንክሪት ምሽና ማዘዣ ተቆጣጠረ፤ ሕዝብ” ጥቆማ እየሰጠ ነው”

አዲ ሪፖርተር - ምሥራቅ ዕዝ በተሰማራባቸው የጎጃም ቀጣናዎች ባደረገው የተቀናጀ ኦፕሬሽን 364 የታጠቁ አባላትን መደምሰሱንና በአግቢኝ ልዩ ስሙ አዲስ ዓለም ከመሬት በታች የተገነባ ኮንክሪትና...

የትህነግን “ትግስቴ አለቀ” ማስጠንቀቂያ፣ “የትህነግ ረሃብን ፈጥሮ ማልቀስ ለጦርነት መለኮሻ አዋጅ” ተቃዋሚዎች

ትህነግ ሁሌም ጦርነት መለኮስ ሲያስብ እና ዓለም ዓቀፍ ትኩረት ሲፈልግ ሰው ሰራሽ ረሃብ ይፈጥራል - በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች አዲስ ሪፖርተር - ትህነግ ህጻጽ የሰፈሩ ተፈናቃዮችን...

ለህፃፅና አከባቢው  የተላከው 257 ሚሊዮን የሚያወጣ እህልና 55.5 ሚሊዮን ብር ጥሬ ብር ምን ዋጠው? ሪፖርታዥ

አዲስ ሪፖርተር - ለአሰገደ ወረዳና ለሀፃፅ ካምፕ የተላከው 257 ሚሊዮን ብር የሚገመት 12.1 ሚሊዮን ኪሎ ግራም እህልና በትሬው ለተፈናቃዮቹ የተላከ 55.5 ሚሊዮን ብር የት...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares