News
ሕዝቅዔል ገቢሳ የአብሮነት ቦርድ ሊቀመንበርነት ሹመትን አጣጣሉ፤ ህወሃት በቦርድ ሰብሳቢነት እንዲመራ ሃሳብ አቀረቡ
አዲስ ሪፖርተር - የተበተነው የአቶ ልደቱ አያሌው አብሮነት ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ ባደረገው ስብሰባ የቦርድ ሊቀመንበር አድርጎ የሾማቸው ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል ገቢሳ “ወንድሞቼ” በማለት አስቀድመው...
የ”ጽምዶ” ስር የተሰበሰቡት ኃይሎች ማንነት ሕዝብ ስላስቆጣ “ኢትዮጵያዊነትን” ተላብሶ በአዲስ የጦር ኅብረት ስም ሊቀየር ነው
አዲስ ሪፖርተር ዜና ዋሽንግቶን ዲሲ - ግብፅ የምትመራውና ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ሕወሃት እንዲሁም ፋኖ በዋናነት የሚሳተፉበት "ጽምዶ" የተሰኘው ስብስብ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ በማስነሳቱ፣ አዲስ...
መመህር ፋንታሁን ዋቄና ተባባሪዎቻቸው ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ እንዲደረግ ክስ ቀረበባቸው
አዲስ ሪፓርተር ዜና ፡- በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ፣"በሃይማኖት ሽፋን በኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር እና የዓመፅና የተጫረሱ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው በሚል፣ "ሞዐ ተዋሕዶ" የተሰኘ ሕቡዕ ድርጅት...
ለሽብርና ወታደራዊ ስልጠና ወደ ወደ ኤርትራ ሊጓዙ የነበሩ የኦብነግ ምልምሎች ፑንትላንድ ላይ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ ሪፖርተር ዜና - በተሳሳተ መረጃ ተደልለው ለሽብር ስልጠና ወደ ኤርትራ ሊጓጓዙ የነበሩ በርካታ የሶማሌ ክልል ተወላጆች መያዛቸው ተሰማ። ምልመላው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ...
የቤት አከራሮች ዛቻና የበታች መዋቅሩ ሌብነት ዜጎችን ጭንቀት ውስጥ ጥሏል፤ አስተዳደሩ ” በህግ እቀጣለሁ”
አዲስ ሪፖርተር ዜና - "አራት ልጆች አሉኝ። ቤቱን ከተከራየሁ ሁለት ዓመቴ ነው። አሁን ጊዜው ስላበቃ ኪራይ እንድጨምር ወይም እንድለቅ ተነግሮኛል። ጭማሪ መክፈልም ሆነ ሌላ...






