News
የትህነግ ቀንደኛ ደጋፊ ሼትል ከድሕረ ኢሳያስ በኋላ ኤርትራን ስለመታደግ ኢትዮጵያ ታስብበት አሉ፤ “ጽምዶው ራዕይ አልባና የተንሸዋረረ ነው”
ሼትል ትሮንቮል“መንግሥቱ ኃይለማሪያም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስደት ክሚኖሩበት ሀራሬ ደወሉለት፣ ሰላም ጓድ አንተም እንደ እኔ በወያኔ ተቸግረሃል፣ እባክህን እኔ እንዳደረኩት ወደ ሃራሬ እንዳትሰደድ ምክንያቱም ወያኔዎቹ አንተን ፍለጋ ሃራሬ ሲመጡ እኔንም ይውስዱኛል” በማለት ዝነኛ ጆክ ትዊት አድረገው የነበሩ ሰው ናቸው። አዲስ ሪፖርተር – የኖርዌይ ፕሮፌሰር ሼትል ትሮንቮል “ነጩ ወያኔ” በሚል ስያሜ ይጠራሉ። የትህነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ያህል በትህነግ ጉዳይ ወሳኝ ሰው ነበሩ። ዛሬም ድረስ አፍቃሪ...
ለኢትዮጵያ የተበጀላት የሽግግር መንግስት ከአሜሪካ ወደ አምስተርዳም የተጓጓዘው አሜሪካ ባለመቀበሏ ነው
አምስተርዳም ይካሄዳል ተብሎ ብውጭ አገር በሚኖሩ በተለያዩ የተቃዋሚ ርቲ አመራሮች የተሰራጨው የሽግግር መንግስት ምስረታ ጉባኤ ከአሜሪካ ወደ አምስተርዳም ያመራው አሜሪካ ጥያቄውን ባለመቀበሏ መሆኑ ተሰማ።...
የሽግግር መንግስት ቀመኞች ከአሜሪካ ወደ አምስተርዳም ፤ በባንዳነትና ማሕጸን ውስጥ ድሮ የተወለደው “አዲሱ ፍኖተ ካርታ”
በአለባቸው ጉብሳ ባልንጀራየ ሰሞኑን አምስተርዳም ውስጥ በተካሄደ የዲያስፓራ የኢትዮጵያ የፓለቲካ “ሊህቃን’ ስብሰባ ሰነድ እንደሆነ ገልፆ እንዳነበው በመልዕክት ሳጥን ላከልኝ። የሰዎቹን ከንቱነት ስለማውቅ አንብቤ አስተያየት...
“ኤርትራ እንደ አገር ትክሰማለች”
የአየር ንብረት ለውጥ አደጋና ስጋትን መቋቋም ከማይችሉት አገራት መካከል ኤርትራ የመጨረሻ ደካማዋ አገር ሆና ተመዝግባለች። በቃላት ወይም በአሃዝ ሊገለጽ የማይችለው የኤርትራ ኢኮኖሚ ድቀትና በሸንበቆ...
በወንጀል በተገኘ ሐብት የተከሰሱ አምስት ግለሰቦች በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጡ
አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 12 ቀን 2018 - በወንጀል የተገኘ የትኛውም የሃብት ፍሬ በሕግ የማገድ ስራ ጥብቅ ክትትል እየተደረጉ እንደሚገኙ የተገለፀ ሲኾን ከዚሁ ጋር በተገናኘ...






