News
“ትህነግ በትግራይ ምርጫ አይደረግም” ሲል ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ፤ “ይህ የጦርነት አወጅ ነው፤ ፌደራል መንግስትን መተናኮስ ነው”
አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ "በክልሌ ምርጫ አይደረግም" ሲል ቅድሚያ ዳግም ዕውቃና እንዲመለስለት ማስጠንቀቁን በገሃድ የታወጀ ጦርነት ሲል የሳልሳይ...
“ትህነግን ከምድረገጽ እናጠፋዋለን የሚለውን ተደጋጋሚ ፉከራ ለጽንፈኛው ቡድን ነዳጅ ሆኖለታልና”
ትህነግ በትግራይ በስልት ታቦት ሆናለች፤ ሕዝብ እንዲያመልካት ስልሳ ዓመት ተሰርቶበታል አዲስ ሪፖርተር ህወሃት ሰሞኑን “አንድ ነን” በሚል ያወጣው መግለጫ “የሕዝቡን ሞራሉን እንጠብቅለት” በሚል እሳቤ እንጂ፣...
ከማዳበሪያ ግጪ ጋር በተያያዘ በከባድ ሌብነት የተጠረጠሩ ባለስልጣናት ክስ ተመስርቶባቸው ማረሚያ ቤት ወረዱ፣
በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመስርቶባቸው ወደ ማረሚያ ቤት መውረዳቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ጥራቱን ያልጠበቀ ማዳበሪያ ግዢ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር...
አቶ ጌታቸው የበረሃ ፕሮፓጋንዳና የአልጀዚራው “አክቲቪስት” ቃለ ምልልስ ዓላማው እያነጋገረ ነው
አዲስ ሪፖርተር - የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ጉዳዮች ልዩ አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ከአልጀዚራ "Head-to-Head" ፕሮግራም ጋዜጠኛ መህዲ ሀሰን ጋር ያደረጉት ቃለ-መጠይቅ...
“ቢቢሲ የሴቶች መደፈርን አስመክቶ የሰራው ዘገባ ለፖለቲካ ፍጆታ ነው፤ ጠይቆ መረጃ የከለከለው አካል የለም ” ጉዳዩ የሚመከታቸው ተቋማት
አዲስ ሪፖርተር - ተቀማጭነታቸውን ናይሮቢ ያደረጉና የሚታወቁ የቢቢሲ ተቀጣሪ ሪፖርተሮች በአማራ ክልል አስገድዶ መድፈር መፈጸሙን ጠቅሰው ባሰራጩት ዜና ላይ የከልሉን የሚመከታቸውን ኃላፊዎች ለማግኘት ሞክረው...






