News

አፋር ክልል የተከሰተው የእሳተገሞራ ፍንዳ የፈጠረ የአመድ ደመና ህንድ ደርሶ የአየር በረራ አስተጓጉለ፤ ነዋሪዎች ከአካባቢው መነሳት አለባቸው

አዲስ ሪፓርተር አዲስ አበባ - በኢትዮጵያ አፋር ክልል የሚገኘው ሃይሊ ጉቢ (Hayli Gubbi) የተባለው እሳተ ገሞራ፣ እስከ 12,000 ዓመታት ባለው ጊዜ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ...

“ሸኔ ነብሰጡርና ህጻናትን ጨምሮ አርባ የሚደርሱ ሰማዊ ዜጎችን በሌሊት በተኙበት ጨፍጭፏል”  የአካባቢው ነዋሪዎች

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ራሳቸውን በነጻ አውጪነት የሰየሙ ታጣቂዎች ሰላማዊ ሰዎችን ዕድሜና ጾታ ሳይለዩ በጅምላ የሚገድሉበትን ምክንያት አያስታውቁም። በቤኒሻንጉል ባለፈው ቅዳሜ የተሰማው ዜና አርባ...

የዶክተር አንዷለም ገዳይ ሃያ ዓምስት ዓመት ተፈረደበት፤

አዲስ ሪፖርተር - “ዶ.ር አንዷለም በዩኒቨርሲቲያችን፣ ብሎም በአገራችን  አሉን ከምንላቸው በቁጥር ትንሽ የዘርፉ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ውስጥ አንዱ የነበሩ ሲሆን ከስራ ውለው ወደቤታቸው ሲመለሱ...

የውጭ ሚዲያዎች እንደ ስትራቴጂያዊ መሳሪያ – የቀዝቃዛው ጦርነት ውርስ – VOA, BBC, DW እና “ኢትዮጵያዊያን” ወኪሎቻቸው

ቢቢሲ በስደት ላይ ለነበሩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች እና ምሁራን መድረክ በመስጠት፣ ፀረ-መንግሥት ትርክቶችን ያጠናክር ነበር። ኬንያ መቀመጫውን ያደረገው ቢቢሲ ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩንቨርስቲ በስነ ምግባር ግድፈት...

“የኢትዮጵያዊያ መከራ የሆነውን ትህነግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያና ትግራይ ምድር መንቀል ዋና ዓላማችን ነው”

አዲስ ሪፖርተር - እስካሁን በመላው ኢትዮጵያ ለተፈጠሩ ምስቅልቅሎች፣ በትግራይ ለደረሰው አጠቃላይ ቀውስና ችግር ወደፊትም ለሚፈጠሩ አደጋዎች ብቸኛው ተጠያቂ የከሸፈው ትህነግ ነው" ሲሉ የሳልሳይ ወያነ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares