News

የአስገድዶ መድፈርና የግፍ ወንጀል በዘጋርዲያንና በትግራይ ኮሚሽን ሪፖርት፤ ከኤርትራ ጋር ዳግም ወዳጅነት እንዴት?

አዲስ ሪፖርተር - በቀናት ልዩነት የኤርትራ ወታደሮች በተቀነባበረ፣ ዝግጅት በተደረገበትና ማሳካት የሚፈልገውን ዓላማ ባማስቀመጥ በትግራይ የፈጸሙትን የጅምላ ጾታ ጥቃት፣ ዝርፊያና ግፍያ ‘ዘ ሴንትሪ’ የተባለ...

“የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ኢሮ ከሁለት ሳምንት የኢምሬትስ ቆይታቸው በሁዋላ እጅ ሰጥተዋል”

የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ (ኢሮ) እንዴት አዲስ አበባ መጡ? አዲስ ስታንዳርድ የተሰኘው የድረገጽ ሚዲያ እንዳለው የኢትዮጵያ መንግስት ባደረገላቸው ጥሪና ጉትጎታ፣ ወይስ ራሳቸው ኢሮ...

የቅንጅት ዘመን “መቀናጆን” ያስታወሰው አብሮነት፤ ሱናሚ Vs የሰማይ ላይ ትዕይንት

" አብሮነት" የተባለውን አዲስ ስብስብ ከ1997 ቅንጅት ጋር የሚያመሳስሉ ወገኖች “ነገሩ ግትምጥም ነው” ይላሉ። አብሮነትና ቅንጅት የተመሳሰሉባቸው ሳይጣመዱ “ተጣመድን” ማለታቸው ሲሆን ግጥምጥሙ ደግሞ አቶ...

የባሌ ጎባው ስብሰባ ቀልብ ስቧል፤ መንግስት የቀድሞ ባለስልጣናትን አካቶ ባሌ ጎባ በጂኦስትራቴጂ ጉዳይ እየመከረ ነው

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴጂያዊ መነቃቃት የባሌ ጉባው ጉብኝትና የሚንስቴር መስሪያ ቤቶች ጆኦስተራቴጂክ ስልጣነና ቀልብ የሚስብ ሆኗል። በተለይም አሁን ላይ መንግስት በስፋት እየገለጸ ካለው...

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት IMF የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7.2 በመቶ እንደሚያድግ ተነበየ

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ለመጠናቀቅ ሁለት ወራት ብቻ በቀሩት የዘንድሮው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7.2 በመቶ ያድጋል ሲል ዓመታዊ የዕድገት ምጣኔ ትንበያውን ይፏ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares