world
በሞስኮ በመኪና ውስጥ በተጠመደ ቦምብ አንድ ከፍተኛ የሩሲያ ጀነራል ተገደሉ
አዲስ ሪፓርተር — በሩሲያ መዲና ሞስኮ ደቡባዊ ክፍል በመኪና ውስጥ በተጠመደ ቦምብ አንድ ከፍተኛ የሩሲያ ወታደራዊ መኮንን መገደላቸው ተሰማ። የሀገሪቱ የዜና ምንጮች እንደዘገቡት፣ በፍንዳታው...
የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ90 ቢሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ፤ በዩክሬን ጉዳይ አንድነቱን አጠናክሮ ወጥቷል
አዲስ ሪፓርተር(ብራሰልስ):- የአውሮፓ ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ ለዩክሬን ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት (እ.ኤ.አ 2026 እና 2027) የሚውል የ-90 ቢሊዮን ዩሮ የፋይናንስ ድጋፍ በብድር መልክ...
ኮንጎና ሩዋንዳ – ለቀናት ያልዘለቀው የሁለቱ ሀገራት ፊርማ መፍረስ
አዲስ ሪፕርተር - በሩዋንዳ የሚደገፈው M23 ታጣቂ ቡድን በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እያደረሰ ባለው ጥቃት የኮንጎው ፕሬዚዳት ፌሊክስ ኪሲኬዲ የሩዋንዳ መንግስትን ከሰዋል። እየተባባሰ በመጣው የሁለቱን ሀገራት...
ትራምፕ እና ፑቲን በዩክሬን ጦርነት ላይ ለመነጋገር በቡዳፔስት ጉባኤ ሊያደርጉ ነው
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማስቆም በሃንጋሪዋ ቡዳፔስት ሁለተኛ ጉባኤ እንደሚያካሂዱ ይፋ አደረጉ። ይህ መግለጫ ትራምፕ ከፑቲን ጋር...






