world
ፕሬዝዳንት ማክሮን አውሮፓ “ከየዋህነት ወደ ስትራቴጂካዊ ጥንካሬ” መመለስ አለባት አሉ
አዲስ ሪፖርተር ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ባልተለመደ መልኩ ጥቁር መነፀር አድርገው ዶቨስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆነ ንግግራቸውን የጀመሩት ዓለም...
“ግሪንላንድ ለድርድር አትቀርብም”
አዲስ ሪፓርተር - የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ሌየን በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ዓለም አቀፋዊው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ሥርዓት በቋሚነት...
በፀረ-ሽብርተኝነት እና በመፈራረስ መካከል ያለቸው ሶማሊያ “ሌላ አፍጋኒስታን?” የአሜሪካና አቋምና የአል-ሸባብ….
አዲስ ሪፖርተር - እ.ኤ.አ. ነሐሴ 2021 ዓለምን ያስገረመው የአፍጋኒስታን መንግስት ፈጣን ውድቀት እና የታሊባን ዳግም ወደ ስልጣን መመለስ በዘመናዊው የጂኦ-ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ጠባሳ...
የኢትዮጵያ፣ ህንድ እና እስራኤል ስትራቴጂካዊ አጋርነት የቀጠናው ፖለቲካዊ ትኩሳት፤ የኤርትራ መጨማደድ
አዲስ ሪፖርተር - ባለፈው ማክሰኞ በኢየሩሳሌም የተካሄደው የህንድ እና የእስራኤል ስትራቴጅክ ስምምነት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ብቻ የሚገደብ ሳይሆን ለአፍሪካ ቀንድ በተለይም ለኢትዮጵያ አዲስ ስትራቴጂካዊ...
ጀርመንና ሕንድ ግንኙነታቸውን ወደ ስትራቴጂክ አጋርነት አሳደጉ
አዲስ ሪፓርተር - የጀርመኑ መራሄ መንግሥት ፍሪድሪክ ሜርዝ በሕንድ ያደረጉት የሁለት ቀን ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂክ አጋርነት ያሸጋገረ ሆኗል።...






