Politics

የናይል ትዕዛዝ Order of the Nile – ግብጽ ለትራምፕ ያበረከተችው ሽልማት ከህዳሴው ግድብ ጋር ተቆራኝቷል

የግብፅ መንግሥት የዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትሯ፡ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ የተሰጠው የክብር ሽልማት ከህዳሴው ግድብ ጋር ያለውን አንድምታ ገለጹ ዋሽንግተን ዲ.ሲ.— የወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለሀማስና እስራኤል...

ቲቦር ናጂ ኢሳያስ አፈወርቂ የጋዳፊ ዕጣ እንደሚደርሳቸው አስታወቁ

የቀድሞው የአሜሪካ ዲፕሎማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አምባሳደር ቲቦር ናጂ፣ በአስመራው መንግሥት ላይ የሚያሰሙትን ትችት አጠናክረው ቀጥለዋል። አምባሳደሩ፣ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ...

ጻድቃን ታደሰ ወረደን ከሰሱ፤ “ሻዕቢያ ትግራይን የጦር አውድማ ለማድረግ ተስማምቷል”

ትግራይን እንዲመሩ በፌደራሉ መንግስት የተሰየሙት የቀደሞው ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ አቋም አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ትህነግ ባዘጋጀው ኮንፍረስን ላይ መንግስትን ለመጣል በቂ ትጥቅና ኃይል እንዲሁም...

ኢትዮጵያ የ”ገፊና ጎታች የፖለቲካ ሤራ” ሰለባ

ካለፉት አራት ወይም አምስት ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚታየው የፖለቲካ መካረርና ጡዘት የሁለትዮሽ የተናበበ የገፊና ጎታች ሤራ (Pull and Push Conspiracy) ነው ለማለት የሚያስችሉ በርካታ...

“ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘቷ ጉዳይ አስተማማኝ ደርጃ ላይ ደርሷል”ፕሬዚዳንቱ ታዬ

ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የጀመረቸው ጥረት አስተማማኝ ደርጃ ላይ መድረሱን የኢፌዴሪ ፕሬዜዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አስታወቁ፡፡ ስለወደብ ማንሳት የሚያስቀጣና የሚያሸማቅቅ ተገባር ተደርጎ በቆየባት ኢትዮጵያ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares