society
አሜሪካ በኤርትራ፣ ሶማሌና ሱዳን ላይ የተጣለችው የቪዛ ገደብ፤ በኖርዌይ የኤርትራዊያን ፈቃድ ተነጠቁ
"ኢልሃንኮ ቆሻሻ ናት፣ አዎ ቆሻሻ ናት! ጓደኞቿም ቆሻሻ ናቸው…አገራችን ላይ ላያቸው አልፈልግም፤ አንፈልጋቸውም! …ካለምክንያት እንዳይመስላችሁ አገራቸው ዋጋ ቢስ የሆነው፤ በዚህ ባህሪያቸው ነው። …ቆሻሻውን...
የሚዘጋባቸው ሕጻናት – የዝግ ቤቶት “በከሎች”
የዛሬዎቹንም እንገልብና እናያቸዋለን!! ምን ይለናል? እነሱ ያላፈሩ እኛ ለምን እናፍራለን? ኢትዮጵያ በሚያስመንጥቋትና በሚጎትቷት፣ ወደ ከፍታ በሚስቧትና ወደ አዘቅት ሊከቷት በሚተናነቁ መካከል ናት። ሁሉንም እንደየመስፈሪያቸው...
“አማራ ክልል አጋጣሚ በመጠቀም ልጆቻቸውን አስገድደው የሚደፍሩ ወላጆች ተፈጥረዋል” የሴቶች ማህበራዊ.ጉ ሚኒስቴር
አባት ልጁን ካልጠበቀ ማን ይጠብቅ? የሃይማኖትና የብሄር ችግር ቁጥጥሩ ላይ ጫና አሳድሯል አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል ያለውን የጸጥታ ችግር እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የገዛ ልጆቻቸውን...
የማርበርግ ቫይረስ ምልክት ያሳዩ 6 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፤ በአሁኑ ሰዓት በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች የሉም
አዲስ ሪፖርተር -የማርበርግ ቫይረስ ምልክት ያሳዩ ስደስት ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል። ይሁን እንጂ በላብራቶሪ ማረጋገጥ የተቻለው የሦስቱ ብቻ መሆኑንን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአሁኑ ሰዓት...
ለማኅበራዊ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ከማኅበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ እንዲገቡ ተፈቀደ::
ለማኅበራዊ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ጨምሮ የመከላከያ ሠራዊት፣ የፖሊስና የደኅንነት ተቋማት የሚያስገቧቸው መሣሪያዎች ከማኅበራዊ ልማት ቀረጥ ነፃ እንዲሆኑ ገንዘብ ሚኒስቴር መፍቀዱ ተገልጿል። የቀረጥ ነፃ መብቱ የተፈቀደው...






