Entertainment

የሆንግኮንግ ቱሪዝም ዳግም መነቃቃት፦ “የምስራቅዕንቁ” ወደ ቀድሞ ክብሯ እየተመለሰች ነው

ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ገደቦች እና ከዓለም አቀፍ የጉዞ መቀዛቀዝ በኋላ፣ ሆንግ ኮንግ በቱሪዝም ዘርፍ አስደናቂ የሆነ የማገገም ጉዞ እያሳየች ትገኛለች። ከተማዋ ጎብኚዎችን ለመሳብ ባዘጋጀቻቸው አዳዲስ ኤግዚቢሽኖች፣...

ታይለር ፔሪ የ 77 ሚሊዮን ዶላር የጾታዊ ጥቃት ክስ ተመሰረተበት

ከኢትዮጵያዊቷ ሞዴል ገሊላ በቀለ ጋር የረጅም ጊዜ ግንኙነት የነበረውና የአንድ ልጅ አባት የሆነው ታዋቂው የሆሊውድ ፊልም አዘጋጅ ታይለር ፔሪ፣ ለሁለተኛ ጊዜ በጾታዊ ጥቃት የፍትሐ...

ድመቶች ዝም የሚሉት ሰምተው እንዳልሰሙ በመሆን እንጂ ሳይሰሙ ቀርተው አይደለም

ድመቶች የባለቤቶቻቸውን ድምፅና ትዕዛዝ ሰምተው እንዳልሰሙ የሚሆኑት ግራ ስለሚገባቸው ወይም የማሰብ ችሎታቸው ዝቅተኛ ስለሆነ እንዳልሆነ አንድ አዲስ ጥናት ይፋ አደረገ። ይህ ጥናት ለብዙ ዘመናት "ድመቶች...

ግብፅና ኢራን የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ላይ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን በዓል እንዳይከበር ለፊፋ ጥያቄ አቀረቡ

አዲስ ሪፖርተር - ግብፅ እና ኢራን እ.ኤ.አ. በ2026 የዓለም ዋንጫ በሲያትል በሚያደርጉት የምድብ ጨዋታ ላይ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን በዓል እንዲከበር ከተወሰነው ውሳኔ ጋር በተያያዘ...

ኤሎን መስክ “የአውሮፓ ህብረት መፍረስ አለበት” አሉ

አዲስ ሪፖርተር - ኤሎን መስክ የአውሮፓ ሕብረት መፍረስ አለበት ሲሉ በግል የኤክስ ገጻቸው አስታወቁ። ቱጃሮ የኤሎን መስክ ይህን ያሉት የአውሮፓ ሕብረት 120 ሚሊዮን ኢዩሮ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares