News
የህወሃት አመራር ከባድ ወንጀል የፈጸሙትን ጨምሮ እስረኞችን ለቆ ኮበለለ፤ በመቀለ ዘርፋ የፈጸሙ ታውቀዋል ፤
አዲስ ሪፖርተር ዜና — የአገር መከላከያና የትግራይ ሰላም ኃይሎች በቅንጅት እያካሄዱት ያለውን የተናበበ ኦፕሬሽን መቋቋም ያቃተው የህወሃት ሰራዊት መበተኑን፣ እጅ መስጠቱን፣ መክዳቱንና ከፍተኛ ሰብአዊ...
ሕወሓት አመራሮቹንና የሰራዊት አዛዦቹን ለሻዕቢያ ማስረከቡን አረጋገጠ፤ ህይወታቸው አደጋ ላይ ነው
አዲስ ሪፖርተር ዜና — “አስደንጋጭ ነበር” በማለት የጋራ መድረኩን መረጃ ለአዲስ ሪፖርተር የዋሽንግተን ተባባሪ ያካፈሉ፣ እንዳሉት ሕወሓት ለሻዕቢያ አሳልፎ የሰጣቸው የሠራዊት አመራሮችና ባለሥልጣኖች እንዲረሸኑ...
“ለመንግስት ያቀረብነው ጥያቄ ምላሽ ሲያገኝ ወደ ሙሉ ጦርነት እንገባለን”
አዲስ ሪፖርተር ዜና — መግለጫ ከመስጠት ያለፈ አቅም እንዳላቸው የሚናገሩት የብርጌድ ነሓመዱ ስራ አስፈጻሚ አቶ ኪሮስ አስፈሃ፣ በአስራ ሰባት አገራት የሚገኙ ኤርትራዊያን ውክልና ያለው...
የትግራይ ሰላም ኃይሎች ለትግራይ ሚሊሻና ፖሊስ ጥሪ አቀረቡ “ወደ መቀለ ቀርበናል”
አዲስ ሪፖርተር ዜና — የትግራይ ሰላም ኃይሎች ወደ መቀለ መቃረባቸውን ያስታወቁት በስፋት የትግራይ ከተሞችን በመቆጣጠር ላይ መሆናቸውን በማስቀደም ነው። ለውጥ የሚሹ ኃይሎች ከአገር መከላከያ...
የአገር መከላከያና የትግራይ ሰላም ኃይሎች በጋራ ወደ መቀለ ድንበር እየተቃረቡ ነው፤
በሰቆጣ አቅጣጫ ከመከላከል ወደ አጥቂነት የተዛወሩት የአገር መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች በጋራ ወደ መቀለ መቃረባቸው ተሰማ። አላማጣን የተቆጣጠረው ኃይል ወደ መሆኒ ለማቅናት...






