Politics
አገር መከላከያ መቀሌ ከተማ አቅራቢያ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ህወሃት ገለጸ፤ ገለልተኛ አካል አልረጋገጠም
አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሰራዊት መቀሌ ከተማ አቅራቢያ የድሮን ጥቃት እንደፈጸመ ሕወሃት አስታወቀ፤ ክልሉን በኃይል እያስተዳደረ ነው የሚባለው የትግራይ ክልል ባለስልጣናት ክሱን...
በችኮላ የሚወጡ ሕጎች የሕግ አወጣጥ ሥርዓቱን እያዳከሙ መሆኑ ተገለጸ
በኢትዮጵያ የሕግ አወጣጥ ሥርዓት መረጋጋት ላይ የተካሄደ ጥናት፣ በችኮላና በጥድፊያ የሚወጡ ሕጎች ተደጋጋሚ ማሻሻያ፣ መሻርና የሕጎች መጣረስ እንዲበረክት እያደረጉ መሆኑን አመላከተ አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ...
አገራዊ ምክክሩን ለማሰናከል ስምሪት ተሰጠ፤ ኮሚሽኑ በአንድም አጀንዳ የመወሰን ስልጣን እንደሌለው አስታወቀ
አዲስ ሪፖርተር - አገራዊ ምክክሩ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት በአገሪቱ ለረዥም ዓመታት ለግጭት መነሻ ሆነው አሁን ድረስ የቆዩ የማያግባቡ ጉዳዮች ላይ በመምከር ዘላቂ እልባት ለማበጀት...
በሀገራዊ ምክክር ጉባዔው የመሬት ባለቤትነት፣ የግብር ቅናሽ እና የህዝብ ቆጠራ ጥብቅ መነጋገሪያ አጀንዳዎች መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ ሪፖርተር - በምክክር ጉባዔው ከመሬት ይዞታ እስከ ደመወዝ ግብር ያሉ አጀንዳዎች ላይ ምክረ ሀሳቦች መቅረባቸው ታውቋል። በ1999ኙ የህዝብ ቆጠራ ሳቢያ ያጣነውን በጀት ይካካስ...
ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትሯ መሪነት ወደ አፍሪካ ኃያልነት እየተሸጋገረች ነው፤ ፈርስት ፖስት
አዲስ ሪፖርተር - ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት የመጪው ዘመን የአፍሪካ ኃያል ሀገር ወደመሆን እየተሸጋገረች መሆኗን ታዋቂው የህንድ ሚዲያ ፈርስት ፖስት ዘገበ። ሚዲያው...






