Politics

የፌደራል መንግስት እና ዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ ትህነግ ላይ እርምጃ እንዲወስዱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰለፍ ተጠራ

አዲስ ሪፖርተር -በትግራይ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ሁለንተናዊ ቀውስ ለማስቆም፣ እንዲሁም ለፌዴራል መንግሥትና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ ለማቅረብ አፈሳ ይቁም፣ ሰላም ይስፈን በሚል መሪ ቃል...

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ “ሳያስፈቅዱ በቢሮ ውስጥ ድምጽ ሲቀዱ ተገኙ” ያላቸውን ወ/ሮ ብሌን ዓይኑን በሕግ ሊጠይቅ ነው፤ የቀረበባቸው አቤቱታ ለሕግ ተመራ

አዲስ ሪፖርተር ዜና - የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወ/ሮ ብሌን ዓይኑን በሕግ ለመጠየቅ በጸጥታ ግብረኃይሉ አማካይነት ለጊዜው ይፋ ያላደረገውን ሥራ መጀመሩን አስታወቀ። ኃላፊዎችን ሳያውቁ ድምጻቸውን...

የቀድሞ የህወሃት ደጋፊ የሚዲያ ሰዎች “ቡድኑ ከሕዝብ ተለይቷል፤ አክትሞለታል፤ ለወርቅ ዘረፋና ወንጀሉን ለመደበቅ ሲባል የትግራይን ሕዝብ አግቷል”

አዲስ ሪፖርተር - በትግራይ ክልል እየተከናወነ ያለው የአስገዳጅ አፈሳ እና የእገታ ድርጊት በሕዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ እየገጠመው ነው። ከትግራይ የሚወጡ የቪዲዮ ማስረጃዎች፣ የሀገር ውስጥ...

“ለኢትዮጵያ ስንል እንተው” ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፤ የ2019 በጀት 2.339 ትሪሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ፤ “አንራብም”

አዲስ ሪፖርተር –“ስኬት የሰጠን በዕቅዳችን ልክ ውጤታማ እንድንሆን፣ ያደረገን ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ብልጽግና እስኪረጋገጥ በጋራ የምንቆም እንሁን።” ሲሉ በፓርላማ ንግግራቸው ማብቂያ ላይ የተናገሩት ጠቅላይ...

በትብብሩ ውስጥ የሚሰማው “ውዥንብር” በአጭሩ “እሰሩንና አጀግኑን” ነው “እስር ሲያምራችሁ ይቅር”

"ልብ ላላችሁ እውነቱ ይህ ነው። ብዙ ዝርዝርም አለ። "መጀመሪያ ዕውቅና ባልሰጡት ምርጫ ላይ 'ግቡ አትግቡ' የሚል አተካራ ውስጥ መግባት አያስፈልግም... በትብብሩ ምክር ቤት የተወሰነ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares