News

በአርሲ ንጹሃንን የገደሉት የኦነግ/ሸኔና የፋኖ ታጣቂዎች መሆናችው ፍንጭ ተሰጠ፤ የገዳዮቹን ማንነት “አናውቅም” ያሉም አሉ

ግድያው ሃይማኖትን ወይም አንድ ብሄርን ዒላማ ያደረገ እንዳልሆነ አጣሪ ቡድኑ አስታወቀ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአርሲ የተለያዩ ወረዳዎች የተፈጸወን ግድያ፣ ዘረፋና እገታ ለማጣራት ወደ...

በአዲስ አበባ ” የቢሮ ውስጥ ፋኖዎች አሉ” ግብር ከፋዮች፤ በሚታወቅ የባንክ ሂሳብ ክፍያ ይፈጸምላቸዋል፤ “ ሲጣራ መዘዙ ብዙ ነው” ቢሮው

አዲስ ሪፖርተር ዜና - ሶስት ሆነው ምሳ እየተመገቡ “ የቢሮ ውስጥ ፋኖዎች ናቸው ያልተቻሉት” ሲል ከሶስቱ መካከል አንደኛው ሲናገር የዚህን ዜና ሪፖርተር ቀልብ ሳበ።...

ኦቪድ ሆልዲንግስ ስትራቴጂክ ሐብት – የግራጫ ጦርነት ዒላማ !! ኢትዮጵያ በጂኦፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ፤ “ሳይቃጠል በቅጠል”

የግራጫ ጦርነት ከመደበኛው የሳንጃ ባፈሙዝ ጦርነት በመለስ የሚፈፀም የጥቃት አይነት ሲሆን በተግባር  ፍፁም ሰላም ሊባል በማይቻልበት ሁኔታ ውስጥ የሚካሄድ የዘመናዊ ስትራቴጂክ ትግል ስልት ነው።...

በአርሲ “ተፈጸመ” የተባለው ግድያ ሪፖርት ይፋ ይሆናል፤ “ግድያውን ለራሳቸው ዓላማ ይጠቀሙበታል” የተባሉት አልተደሰቱም

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን የተፈጸመውን ግድያ የሚያጣራ ገለልተኛ ኮሚቴ ሰይሞ ወደ ስፍራው ማሰማራቱ የሚታወስ ነው። በዚህ መሰረት...

” የትግራይ ሕዝብ እንኳን በጥይት በቲማቲም ለመፈናከት አይፈቅድም ” የትግራይ ጄኔራል ፤ እነ ደብረጽዮን ሕዝብና ሰራዊት ማስተባበር አልቻሉም

አዲስ ሪፖርተር - “ህወሓት እና አንዳንድ የጦር ጀነራሎች የፕሪቶሪያ የተኩስ አቁም ስምምነትን መሰረት በማድረግ ነገሮችን በሰላማዊ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ትግራይን ወደ ሌላ ዙር...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares