News

ከአይሾው ስፒድ ጉብኝት ጀርባ ያለው እውነታ?! የቁሞ ቀሩና ተጎታቹ ሊህቅ… ወግ / ዓለም ኢትዮጵ በውበቷ ተዋወቀ

አንዳንድ ቁሞ ቀር ሊህቃን ያውም በሰለጠነው ዓለም የሚኖሩ እና በባህላዊው የአስተሳሰብ አጥር ውስጥ የታጠሩ ግለሰቦች የአይሾው ስፒድን (IShowSpeed) የኢትዮጵያ ጉብኝት ሲተቹ አስተውለናል። እነዚህ ሰዎች...

እስራኤል ኢትዮጵያን “የረጅም ጊዜ ስትራቴጂካዊ አጋሬ” አለች፤ በቀይ ባህር ዙሪያ ያለውን ስጋት በጋራ ለማስወገድ ተስማሙ

አዲስ ሪፓርተር - የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ኢትዮጵያን “የረጅም ጊዜ ስትራቴጂካዊ አጋር” መሆኗን አስታወቁ፤ በሁለቱ አገራት መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ አዲስ...

ኮሎኔል ፋንታው ሙሃባ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት ይዘው ገቡ፤ የሚከተሉ እንዳሉ ተሰምቷል፤ ዜናው ያበሳጫቸው እያወገዙ ነው

አዲስ ሪፓርተር ባሕር ዳር — ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ተከትሎ የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን መቀበላቸው ተገለጸ። "የሻዕቢያ ተወካይ ናቸው"...

ኢትዮጵያ ውስጥ ከዳር እስከዳር አመጽ ለማቀጣጠል በተጠራው ስብሰባ “አስቻይ ሁኔታ የለም ተባለ” ጃዋር በድጋሚ አፈገፈገ

"በዋሽንግቶን ዲሲና ሎንዶን አገር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ የለም በግል የሎቢና የማሳመን ስራ ይቅደም" የሻዕቢያ ወኪል ነዓምን አዲስ ሪፖርተር - አብዛኞቹ...

ጃዋር መሐመድ በይፋ የትጥቅ ትግል አስተባባሪዎችን ተቀላቀለ፤ “ስለ ሻዕቢያ እንዳታነሳ ፋኖንና ትህነግን ይረዳሉ”

አዲስ ሪፖርተር - ዛሬ በዋሽንግቶን ዲሲ ግብጽ በሻዕቢያ በኩል ድጋፍ የምታደርግለትን የትጥቅ ትግል የሚመሩ የተለያዩ አደረጃጀቶች የወከሏቸው ስብሰባ እንደሚቀመጡ ታውቋል። አቶ ጃዋር ይህንኑ በይፋ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares