Business

በእንስሳት መኖ ላይ ተጥሎ የቆየውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ሊነሳ መኾኑን ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 11 ቀን 2018 - ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የእንስሳት መኖ ላይ ተጥሎ የቆየው ተጨማሪ እሴት ታክስ ሊነሳ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የመንግስት...

በብልሹ አሰራር ሳቢያ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ በጠ/ሚ ጽሕፈት ቤት እንዲመራ ተወሰነ

ከቅርቡ ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ የገባውን ደረጃውን ያልጠበቀ ማዳበሪያ ግዥ ተከትሎ ወሳኝ በሆነው የግብርና ግብዓት አቅርቦቶች ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት እንዲቆጣጠር መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት...

ብሔራዊ ባንክ ከፍተኛ የአክሲዮን ዝውውሮች እንዲቆጣጠር ስልጣን የሚሰጠውን ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከባንኮች ከፍተኛ ባለአክስዮኖችን ከመቆጣጠር አንስቶ እሰከ ማገድ የሚያስችል ሰልጣን የሚሰጠው ረቂቅ መመርያ መሰናዳቱን የተገለፀ ሲኾን ረቂቅ መመርያው ከባንኮች...

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ የ110 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ

አዲስ ሪፓርተር አዲስ አበባ - ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም - የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም (RUFIP...

ኢትዮጵያ የዓለም የገንዘብ ድርጅት የአባል አገራትን ኮታ በ50 በመቶ ለማሳደግ ያሳለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንዲያደርግ ጠየቀች

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የአባል ሀገራትን ኮታ በ50 በመቶ ለማሳደግ ያሳለፈውን ውሳኔ በፍጥነት ተፈፃሚ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares