Opinion

የትራምፕ ስሁት ትርክት የማይሽረው የሕዳሴ ግድብ እውነታና ቀጣይ አቅጣጫዎች፤

በአለባቸው ጉብሳ - ነፃ አሰተያየት  ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለዓመታት ስትከተለው የቆየችው የዲፕሎማሲ መከላከል አክትሞ፣ ዛሬ ግንባታው ተጠናቆና ኃይል ማመንጨት መጀምሮ "በመሬት ላይ ያለ...

የራስን ገንዘብ በራስ የማተም ሽግግር የኢትዮጵያ አዲሱ ራስን የመቻል ጉዞና ብሔራዊ ደህንነት ECONOMIC SOVEREIGNTY !!

የራስን ብር ማተም ማለት የጂኦፓለቲከ ስጋት ተጋላጭነትን ማስቀረት ማለት ነው። የአገርም አንዱና ቁልፉ የሉዓላዊነት ማስጠበቂያ ነው። የራስን ኖት ማተም የራስን ደጅ በማይበረገድ መዝጊያ የመዝጋት...

አገር ያለቡ ተበዳሪዎችና በሌብነት የገዟቸው አበዳሪዎች “ጽምዶ” ወዴት ወዴት?

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቡድንና ስርዓት በለቀቀ የብድር አሰጣጥ ተሽመድምዶ ከመውደቅ ተርፎ፣ ራሱን በለውጥ አርቆ ስህተቱን እያረመ በመጓዝ ላይ ቢገኝም፣ የቀድሞው ምድበተኞች አሻራና ኮቴ አሁንም...

ከአይሾው ስፒድ ጉብኝት ጀርባ ያለው እውነታ?! የቁሞ ቀሩና ተጎታቹ ሊህቅ… ወግ / ዓለም ኢትዮጵ በውበቷ ተዋወቀ

አንዳንድ ቁሞ ቀር ሊህቃን ያውም በሰለጠነው ዓለም የሚኖሩ እና በባህላዊው የአስተሳሰብ አጥር ውስጥ የታጠሩ ግለሰቦች የአይሾው ስፒድን (IShowSpeed) የኢትዮጵያ ጉብኝት ሲተቹ አስተውለናል። እነዚህ ሰዎች...

ታላቁ ሴራ

በኔዘርላንድሱ ዓለም አቀፍ የማህበራዊ ሣይንስ ጥናት ኢንስቲትዩት  አንደኛው አዳራሽ ውስጥ ሊሂቃን ዲስኩር ለመታደም ተኮልኩለዋል፡፡ ለጨለማ ሩብ ጉዳይ የሚመስል እይታ ባለው አዳራሽ ውስጥ የጥናታዊ ጽሑፍ ማቅረቢያው...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares