Opinion

የሁለት ፎቶዎች ወግ፤ የሰላምና የቅጥረኛ ባንዳ መንገዶች

“ኮሎኔል ፋንታሁን ሄደ መጣ ምንም የሚጠቅመው ነገር የለም  በፈረሰ ተጭኖ  ሲሄድ ነው  ነገሩ ያለቀው   ጡረተኛ   ዛሬም ነገም ፋኖ ያሸንፋል   እኛ ለክብሩ ብለን ነው እንጂ ...

ዩኒቨርሲቲዎች እንደ ነፃ የሃሳብ ሪፐብሊክ፣ የሁምቦልድት ፍልስፍና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሪፎርም እይታ

ቢልዱንግ እና የሃሳብ ትውልድ እሳቤዎች ሲቀናጁ ምሁራን የቆዩ የትርክት ሰንሰለቶችን ሰብረው እንዲወጡ ይረዳቸዋል። ትምህርት ሰውን ከድንቁርና እና ከጭፍን ጥላቻ ነፃ ካላወጣ "ቢልዱንግ" አልተሳካም፤ በተመሳሳይ...

የፕሮፌሰሩ እይታ “ጠንቋይ የሰዉን እንጂ የራሱን አያዉቅም” አብይ አሕመድ ነጥብ አስጥለዋል

ሀገር የምትገነባው መንግስት ያድርግ በሚሉ ጥያቄዎች ሳይሆን እኔ ይሄን ሰርቻለሁ፣ መንግስት እንዲያግዘኝ እፈልጋለሁ በሚሉ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች መሆን አለበት!! ካልሆነ ልክ እንደ ጠንቋዩ የሰዉ ሰዉ፣...

ለኢትዮጲያ ሲሉ ቀይ ባሕር ላይ የወደቁት ጀግኖች አደራ ተቀባይ

ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪኬ ኾኖ አይቀርም የሚል አጀንዳዋን ካነሳች ውላ አደረች። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ቢኾንም ዛሬ እና ነገ ይታረማሉ የሚሉ አንደበቶች እየበዙ መጥተዋል።...

“የአዕላፋት ዝማሬ” ከመስቀል አደባባይ እስከ ዓለም ዳርቻ ኢትዮጵያን የተረከ፣ ሟርትን የሰበረ ታሪካዊ ድግስ

የአዕላፋት ዝማሬ እንደምታው ብዙ ነው። ከዝግጅቱ ጀምሮ የታየበት መንፈሳዊ ልዕልና ለኢትዮጵያ ታሪክ ሆኖ የሚቀርብ፣ የአሳቡ አመንጪዎችንም ሆነ ተባባሪዎች ክብር የሚያሰጥ፣ ለእምነቱ ተከታዮች ብቻ ሳይሆን...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares