Politics

መነሻውን ኤርትራ ያደረገ የጦር መሳሪያ ወልደያ ኬላ ላይ ተያዘ፤ መዳረሻው ሸዋ ሮቢት ነበር

አዲስ ሪፖርተር - መነሻውን ኤርትራ ያደረገ የጦር መሳሪያ ወልደያ ኬላ ላይ ተያዘ፤ ዓላማው ሸዋ ሮቢት ላለው የፋኖ ኃይል ለማድረስ ነበር ኢትዮጵያን ለማተራመስ ከላኪዎቹ ጋር...

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁለት ዓለም ዓቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶችን ዞኑን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበ

በዚሁ ህገ-ወጥ ተግባራቸው በመቀጠላቸው፤ International Medical Corps(IMC) የተባለው ድርጅት ተሸከርካሪ በዳንሻ ከተማ አስተዳደር በሚንቃሳቀስበት መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም በትራፊክ ደንብ መተላለፍ ሲያዝ ተሸከርካሪው ...

“ጥርስ የሌለው ውሻ” የሆነው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የዓለም መፃኢ እጣፈንታ

አዲስ ሪፖርተር - ፕሬዛዳንት ትራምፕ አሜሪካን ከተባበሩት መንግስታት ደርጅት አላማ አስፈፃሚ ከሆኑ የባለብዙ ወገን ተቋማት የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ እና አባልነት የሚያቋርጥ ፕሬዝዳንሻል ትዕዛዝ መፈረማቸው...

በዘመነ ትራምፕ ጫና ውስጥ የወደቀችው ሶማሊያ እና ለሶማሌ ላንድ ተስፋን ያለመለመው አዋጅ

አዲስ ሪፓርተር - ከሶማሌላንድ የሉዓላዊነት ጥያቄ እና ከእስራኤል እውቅና ጋር ተያይዞ ወታደራዊ ሀይሌን እጠቀማለሁ ስትል የሰነበተችው ሶማሊያ ከአሜሪካ ጋር በፈጠረችው ግብግብ ሌላ ከባድ ትኩሳት...

ሀያላኑ ሀገራት በየራሳቸው የቤት ስራ ተጠምደዋል፤ በቬንዝዌላ ላይ የሩስያ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አላማ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካው ወታደራዊ ዘመቻ እና በቬንዙዌላው ኒኮላስ ማዱሮ ላይ በቅርቡ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አሜሪካ በቬንዝዌላ ላይ ያላት እውነተኛ ፍላጎት ላይ ክርክር አስነስቷል። ትራምፕ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares