Politics
“አብሮ ቤተ ክርስቲያን የማይሄድ ህዝብ በህብረት ስለማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማቀድ ውድቀት ነው”ኢንጂነር ሙሉጌታ፤”እኛ የኮሙኒቲ ሰራተኞች አይደለንም” አቶ ነዓምን
“ኤሊቶች ስለተሰባሰቡ ህዝብ ዘሎ የሚጨፍር መስለን። እኛ ከተነጋገርን ህዝቡ ታርቋል ብለን ውስነን፣ ራሳችንን ልክ የሕዝብ ውክልና እንዳለን አድርገን አሰብንና ወደቅን / ፌይል አድረግን/...
ኤፍሬም ማዴቦና ነዓምን በሻዕቢያ በዓል ላይ ታዳሚ በመሆናቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ለኢድ ቀን ተላለፈ፤
አዲስ ረፖርተር ዜና - አባላቶቹ በመበተናቸው መደበኛ ስብሰባውንና ሊያካሂዳቸው ያሰባቸውን ሰልፎች ያቋረጠው የአመጽ አደራጅ ግብረኃይል ሊሰጠው ያሰበው ጋዜጣዊ መግለጫ ለረቡዕ ተላለፈ። መግለጫው...
የባሕር በር ትንሳዔ፦ የኢትዮጵያ አዲሱ የብልጽግና መንገድ
አዲስ ሪፖርተር ዜና - የባሕር በር ለአንድ ሀገር የሉዓላዊነት፣ የክብር፣ የስትራቴጂክ ጠቀሜታ እንዲሁም የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አቅም ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል። የባሕር በር ከሌለ ገበያው...
በረከት ገበሬዋን ጨምሮ ከነዳጅ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ የተያዙ ክስ ተመሰረተባቸው
አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርገዋል...
የንግድ ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት ም.ፕሬዚዳንት ከ264 ሚሊዮን ብር በላይ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ፤ በሚስት፣ ልጅ፣ ዘመድ ስም ሃብት አከማችተዋል
አዲስ ሪፖርተር ዜና - አቶ ኑሪ ሁሴን ኢንደሳ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (CBE Noor) ምክትል ፕሬዝደንት ነበሩ። በከባድ የሙስና ወንጀል፣ በስልጣን...






