society
የፋሲል ቤተ-መንግሥት ውበቱ ዳግም ሲያበራ – ከ60 ሺሕ በላይ ጎብኚዎች ጎንደርን
አዲስ ሪፖርተር ጎንደር—ከአንድ ዓመት በላይ በፈጀውና በከፍተኛ ጥንቃቄ የተጠናቀቀው ታሪካዊው የፋሲል ቤተ-መንግሥት (ፋሲል ግቢ) እድሳት፣ ከተማዋን ወደ ትልቁ የቱሪዝም መዳረሻነት እያሸጋገራት እንደሚገኝ የጎንደር ከተማ...
አጀንዳ ለመሆን ባፈነገጠና አስነዋሪ በተባለ አለባበስ አደባባይ በታዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ አስሮ ምርመራ ጀመረ
ወንጀሉ በኢትዮጵያ ወነጀለኛ መቅጫ ሕግ መሰረት ከሶስት ወር እስከ አንድ ዓመት እስር ያስቀጣል አጀንዳ ለመሆን በሚልና ገቢ ለማግኘት ሲባል ከኢትዮጵያዊያን ባህልና የኃይማኖት እሲቶች ባፈነገጠ መልኩ...
አሜሪካ በኤርትራ፣ ሶማሌና ሱዳን ላይ የተጣለችው የቪዛ ገደብ፤ በኖርዌይ የኤርትራዊያን ፈቃድ ተነጠቁ
"ኢልሃንኮ ቆሻሻ ናት፣ አዎ ቆሻሻ ናት! ጓደኞቿም ቆሻሻ ናቸው…አገራችን ላይ ላያቸው አልፈልግም፤ አንፈልጋቸውም! …ካለምክንያት እንዳይመስላችሁ አገራቸው ዋጋ ቢስ የሆነው፤ በዚህ ባህሪያቸው ነው። …ቆሻሻውን...
የሚዘጋባቸው ሕጻናት – የዝግ ቤቶት “በከሎች”
የዛሬዎቹንም እንገልብና እናያቸዋለን!! ምን ይለናል? እነሱ ያላፈሩ እኛ ለምን እናፍራለን? ኢትዮጵያ በሚያስመንጥቋትና በሚጎትቷት፣ ወደ ከፍታ በሚስቧትና ወደ አዘቅት ሊከቷት በሚተናነቁ መካከል ናት። ሁሉንም እንደየመስፈሪያቸው...
“አማራ ክልል አጋጣሚ በመጠቀም ልጆቻቸውን አስገድደው የሚደፍሩ ወላጆች ተፈጥረዋል” የሴቶች ማህበራዊ.ጉ ሚኒስቴር
አባት ልጁን ካልጠበቀ ማን ይጠብቅ? የሃይማኖትና የብሄር ችግር ቁጥጥሩ ላይ ጫና አሳድሯል አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል ያለውን የጸጥታ ችግር እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የገዛ ልጆቻቸውን...






