Business

የፅምዶ ውጤት – ናቅፋ ትግራይን ወረረ፤ ሻዕቢያ በናቅፋ የኢትዮጵያን ብር ይገዛል፣ በብር ዶላር ይሰበስባል፣

"ሻዕቢያ በናቅፋ ከኢትዮጵያ የቀንድ ከብት፣ ወርቅ፣ ነዳጅና የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ ይሸምታል። ጥሬ ብርም ዝቅ አድርጎ በናቅፋ ይገዛል። ብሩን በባንክ ወይም በሰው አማካይነት እያዘዋወረ ዶላር...

የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራና  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ?”

ስለ አፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ግንዛቤ ያላቸው አስራ ሁለት በመቶ አያልፉም አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ከተጠቃሚዎቹ ጋር "ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ" እንደሆነ የተነገረለት የአፍሪካ...

ያለ ኮላተራል (ማስያዣ) የሚሰጥ ብድር፡ በኢኮኖሚው ላይ ያለው ፋይዳ እና ስጋት

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚነሳው እና አከራካሪው ጉዳይ "ያለ ማስያዣ ብድር መስጠት" ነው። ይህ አሰራር ለአዳዲስ ፈጠራዎች እና ለጀማሪ ነጋዴዎች ወሳኝ ቢሆንም፣ በሌላ...

ኢትዮጵያ በቡድን 20 ጉባኤ ተሳትፎ ያተቀዳጀችው የዲፕሎማሲ እና የኢኮኖሚ ትሩፋቶች በጆሃንስበርግ

አዲስ ሪፓርተር ጆሃንስበርግ ፡- ይህ ሳምንት የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬቶች የተመዘገበበት እንደሆነ ተገለፀ። ኢትዮጵያ በሃገር ውስጥ የማሌዠያን ጠቅላይ ሚንስቴር በመቀበልና በማስተናገድ የሁለቱን ሃገራት ሁለትዮች ግንኙነት...

ሳዑዲ ዓረቢያ በአሜሪካ የ-1 ትሪሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል ገባች፤ ኢምሬትስ የ1.4 ትሪሊዮን ውል ገብታ ነበር

አዲስ ሪፓርተር ዋሽንግተን ዲ.ሲ. – የዩናይትድ ስቴትስ እና የሳዑዲ ዓረቢያ የረዥም ጊዜ ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ፕሬዝደንት ትራምፕ እና የሳዑዲ ልዑል አልጋ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares