Business
የብሪክስ ሕብረት የዓለምን ግማሽ ያህል የወርቅ ምርት መሸመቱ ተሰማ
የዓለምን የፋይናንስ መልክ የሚቀይረው አዲሱ የብሪክስ መድረክ የዓለምን ግማሽ ያህል የወርቅ ምርት መቆጣጠር ተሰምቷል። የብሪክስ አባል አገራት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ ያላቸውን ሚና ይበልጥ...
የክምችት ብር መጠን 4 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ደረሰ፤ የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር ላይ የተደረገው ጭማሪ ጥያቄ አስነሳ
አዲስ ሪፖርተር - ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌብርና ሌሎች ባንኮች የሚደረጉ ዲጂታል ዝውውሮች ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን በጀት...
“የስምምነቶች ሁሉ እናት” ህንድ እና የአውሮፓ ህብረትታሪካዊ የንግድ ስምምነት አደረጉ
አዲስ ሪፓርተር፡- ሕንድ እና አውሮፓ ከሃያ ዓመት በላይየፈጀውን የነፃ ገበያ ንግድ ስምምነት ድርድር በኒው ዴልሂየጋራ ንግድ ስምምነቱን በመፈራረም መቋጫ አግኝቷል። ይህስምምነት በአጠቃላይ የሁለት ቢሊዮን ህዝብ...
ዶላር መያዝ ወይስ ወርቅ? የአሜሪካው ፖለቲካ ያስከተለው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውዝግብ
አዲስ ሪፖርተር - በትላንትናው እለት በአሜሪካ የተሰማ ያልተጠበቀ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ክስተት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ገበያዎችን አናግቷል። ይህ የተሰማው የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ሪዘርቭ...
የኤም-ፔሳ እና የቴሌ ብር ሽኩቻ – ኢትዮ ቴሌኮም እና የሳፋሪኮም ፉክክር ስጋት እና እድሎች…
በአለባቸው ጉብሳ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኢትዮጵያ የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ "ኤም-ፔሳ ለሁሉም" (M-Pesa for All) መተግበሪያ ጉዳይ ነበር። ሳፋሪኮም የኢትዮ...






