Opinion

የፕሮፌሰሩ እይታ “ጠንቋይ የሰዉን እንጂ የራሱን አያዉቅም” አብይ አሕመድ ነጥብ አስጥለዋል

ሀገር የምትገነባው መንግስት ያድርግ በሚሉ ጥያቄዎች ሳይሆን እኔ ይሄን ሰርቻለሁ፣ መንግስት እንዲያግዘኝ እፈልጋለሁ በሚሉ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች መሆን አለበት!! ካልሆነ ልክ እንደ ጠንቋዩ የሰዉ ሰዉ፣...

ለኢትዮጲያ ሲሉ ቀይ ባሕር ላይ የወደቁት ጀግኖች አደራ ተቀባይ

ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪኬ ኾኖ አይቀርም የሚል አጀንዳዋን ካነሳች ውላ አደረች። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ቢኾንም ዛሬ እና ነገ ይታረማሉ የሚሉ አንደበቶች እየበዙ መጥተዋል።...

“የአዕላፋት ዝማሬ” ከመስቀል አደባባይ እስከ ዓለም ዳርቻ ኢትዮጵያን የተረከ፣ ሟርትን የሰበረ ታሪካዊ ድግስ

የአዕላፋት ዝማሬ እንደምታው ብዙ ነው። ከዝግጅቱ ጀምሮ የታየበት መንፈሳዊ ልዕልና ለኢትዮጵያ ታሪክ ሆኖ የሚቀርብ፣ የአሳቡ አመንጪዎችንም ሆነ ተባባሪዎች ክብር የሚያሰጥ፣ ለእምነቱ ተከታዮች ብቻ ሳይሆን...

የሞንሮ ዶክትሪን ዳግም ትንሳኤ እና የአሜሪካ ልዩ ኮማንዶ ኦፕሬሽን፤ አህጉርን ከሩስያ፣ቻይናና መሰል “ባዕዳን” ማጻዳት

አዲስ ሪፓርተር:- ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት በፕሬዝዳንት ጀምስ ሞንሮ ይፋ የተደረገውና "አሜሪካ ለአሜሪካውያን" የሚለው መርህ፣ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ስር በድጋሚ ነፍስ...

“በሙት ሕግ” መሪዎቿ አሳልፈው የሰጡት አሰብ “በፍትህ ከሄደች በቅሎየ ያለፍትህ የሄደች ጭብጦየ”

የኢትዮጵያ የውስጥ ሕጋዊ እርምጃ አባቶቻችን ይህንን እውነታ በመረዳት በአዋጅ ቁጥር 124/1945 አማካኝነት የቀድሞዎቹን የቅኝ ግዛት ስምምነቶች በይፋ በመሻር ለዛሬው ሕጋዊ ክርክር የማይናወጥ መሠረት ጥለውልናል።...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares