Opinion

የዘመን ክስተት አደዋና የምክክር ኮሚሽኑ ጥሪ!! ፓርቲም፣ መንግሥትም፣ ሰዎችም ያልፋሉ፤ ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላለች!

አዲስ ሪፖርተር ርዕሰ አንቀጽ - “...አንድ የአፍሪካ አገር በአውሮፓ ኃይል ላይ እንዲህ ያለ ከባድ፣ አሳማኝና አስደናቂ ድል የተቀዳጀበት ጊዜ የለም።” ሲል እንግሊዛዊው የታሪክ ተመራማሪ...

የ”ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት” እና “የንብ ቆዳ ያለው” የምርጫ 97ወግ – “ወደ ምርጫ ስንገባ ያስቀመጥነው በሰነድ የተደገፈ አንድም የቅድመ ሁኔታ መረጃ የለም”

ቅንጅት 109 ወንበር በተጨማሪ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ኃይሎች (ህብረት) 52 ወንበሮችን በማሸነፍ፣ በጥቅሉ 161 የፓርላማ ወንበር አግኝተው ነበር። ትብብር ለአንድነት ያገኘው የፓርላማ ወንበር...

“ወልቃይት ጠገዴ ራያ እያልክ አታልዝን” የሀብታሙ አያሌው የደረቅ እጥበት፤ የአርሚ ሰባ ምስክርነት “ፋኖ ተስምምቷል፤ ጦርነት ሲጀመር ወደ አራት ኪሎ ናቸው”

ሃብትሽ ተኳኩላ የምታወራው ሁሉ የፋኖን ሃጢያት ለማጠብ ነው። "በቃህ ሊባል ይገባዋል" በማለት ጥምብር ኩሱን ሲያወጣው የነበረውን ዘመን ካሴን መቼ ማምለክ እንደጀመረ ባይታወቅም እየጠቀሰ ወያኔ...

“ባለፉት ስድስት ዓመታት በሸኔ ታጣቂዎች ጥቃት በተደጋጋሚ ሲፈጸም ነበር” የቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ ጃዋር ለክርስቲያኖች ጠበቃ ሆነ!!

"የክርስቲያን ቤት ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል" ያሉት ነዋሪው እሁድ ግንቦት 23 ከጠዋት ጀምሮ ጥቃቱ መፈጸሙን ተናግረው ሰኞ ዕለትም መቀጠሉን እና በአካባቢው "የሸኔ ባንዲራ" ተክለው እንደሚገኙ...

ግብጽ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ህወሃት፣ አፋብን፣ ኦነሰ፣ እና ትንንሽ ታጣቂዎች ኢትዮጵያን ሊወጉ ነው

አዲስ ሪፖርተር - ግብፅ፣ ኢሳያስ እና የሱዳኑ ጄኔራል አል ቡርሃን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና መረጋጋት ለማዳከም እጅና ጓንት ሆነው ሲሰሩ መኖራቸው በተደጋጋሚ ሲዘገብ የቆየ ጉዳይ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares