Politics

ሁለቱንም ባለብረቶች ገድሏቸው፤ የአቶ አያልነህ አሳዛኝ ታሪክ ከባህር ዳር እስከ አዲስ አበባ ” ልጅ ያልህ ነግ በእኔ ነው” ለሰበር ዜና አብሳሪዎች

አዲስ ሪፖርተር - አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ግድም ያገኘዋቸው አቶ አያልነህ /ስም የተለወጠ/ የከባድ ጭነት መኪና አሽከርካሪ የባሕር ዳር ዙሪያ ነዋሪ እንደሆኑና ሦስት ልጆች...

“ኢትዮጵያ በወሰኗ ውስጥ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቷን ለመጠቀም ከማንም ፈቃድ የመጠየቅ ግዴታ የለባትም” ው.ጉ.ሚ

አዲስ ሪፖርተር የግብፅን ቅኝ ገዥ አስተሳሰብና የድርድር እምቢተኝነት እንደማይቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። "ኢትዮጵያ በወሰኗ ውስጥ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶችን ለመጠቀም ከማንም ፈቃድ የመጠየቅ ግዴታ...

በአርሲ በቂም በቀል መገዳደልና “ለሟቾች ታርጋ የሚለጥፉ ራሳቸውን በኃይማኖት ስም የሸሸጉ የአርሲ አክቲቪስቶች አሉ”

አዲስ ሪፖርተር - የአርሲ ዞን ነዋሪዎች ምስክርነት " ለሟች የኃይማኖት ታርጋ እየተለጠፈ ወንጀለኞች ከተጠያቂነት እየዳነ ነው" የሚለው ስጋታቸው እያየለ ነው፤ የቀድሞ ቂም አጋጣሚን ተንተርሶ፣ በአርሲ...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የፋኖ ታጣቂዎች በክልሉ ውስጥ “አስመዘገቧቸው” ያላቸውን ታላላቅ አኩሪ ድሎች ዘርዝሮ ይፋ አደረገ፤

አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል ጠብ መንጃ ያነሳው ፋኖ "የጦር ሜዳ ድል" ሲል የሚቆጥራቸውን ገድሎቹን በመዘርዘር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ አደረገ። ቢሮው ፋኖ...

የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) አዛዥ ጉብኝታቸው ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪቃ ቀንድ “የጋራ ስጋቶች” ስላሏቸው እንደሆነ አስታወቁ

አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር በምሥራቅ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ላይ እየጨመረ የመጣውን የአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ለመዋጋት የሚደረገው የጋራ ጥረት ከመቼውም ጊዜ በላይ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ አዲስ ሪፓርተር...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares