Politics

የፕሬዚዳንት ትራምፕ “የሰላም እቅድ” ከህዳሴው ግድብ እስከ ዩክሬን – የታሪክ ድግግሞሽ

ዩክሬን የራሷን ግዛት እንድታስረክብ እንደተገፋች ሁሉ፣ ኢትዮጵያም በራሷ የተፈጥሮ ሃብት ላይ ያላትን የሉዓላዊነት መብት የሚገድብ ስምምነት እንድትቀበል ከፍተኛ ጫና ተደርጎባታል። በተጨማሪም፣ የቀረቡት የድርድር መፍትሄዎች...

ኃይሌ ገብረስላሴ “አረቄን እጠቀም ነበር” በማለቱ ዕግድ ተጣለበት፤ እግዱ ለዓለም ዓቀፍ ተቋማትና ማህበራት ተበትኗል

አዲስ ሪፖርተር - አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ አረቄን ከዶፒንግ ጋር አያይዞ በግልጽ በሚዲያ መናገሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የዕግድ ቅጣት ማስተላለፉንና በአትሌቱ ንግግር ሳቢያ ሊከሰቱ...

የአማራ ክልል የወሲባዊ ጥቃት አሳስቧል፤ “በማንና እንዴት ይፈጸማል? ለሚለው በጥናት የተረጋገጠ መረጃ የለም” ጤና ቢሮ  

አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ባለው ጦርነትና አለመረጋጋት ሳቢያ በተለያዩ የኧድሜ ክልል ባሉ ሴቶች ለጾታ ጥቃት ያላቸው ተጋላጭነት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ጤና...

የአፍሪካ ቀንድ የጂኦፖለቲካ ገበቴ – ኢትዮጵያችን የቱ ጋር ናት? የት ትሁን?

የአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካዊ ገበቴ የናይል ወንዝ ሃይድሮ-ፖለቲካን፣ የቀይ ባህርን ወሳኝነት እና የአገር ውስጥ የፖለቲካ አለመረጋጋትን ያጣመረ ነው። በኢኮኖሚ በሚመራው ቻይና፣ በደህንነት/አስተዳደር በሚመሩት አሜሪካና...

በሰሜን ጎንደር ወላዶች ጤና ጣቢያ መሄድ አይችሉም፤ ” ፋኖ መንገድ ይዘጋል፤የጤና ባለሙያዎችንም ይጎዳል”

አዲስ ሪፖርተር- " እናቶች የእርግዝና ሕክምና መከታተል ሳይችሉ ቀርተዋል። ብዙዎች በቤት ውስጥ ወልደዋል። ሕጻናት መሰረታዊና የሕይወት ዘመን አስገዳጅ ክትባት ሳያገኙ ቀርተዋል። የጤና ክብካቤ ከቶውንም...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares