Politics

ኢትዮጵያ ከሃምሳ ሺህ በላይ የውጭ አገር እንግዶች የሚሳተፉበትን የተመድ የአየር ንብረት ጉብዔ ለማዘጋጀት ተመረጠች

አዲስ ሪፖርተር - ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሃምሳ ሺህ በላይ ከውጭ የሚመጡ ተሳታፊዎች የሚሳተፉበትን የዓለም የአየር ፀባይ ለውጥ ጉባኤ እንድታዘጋጅ መመረጧ ይፋ ሆነ። ኢትዮጵያ ይህን ታላቅ...

“ ግብፅ በጅቡቲ ለማከናወን ያሰበችው ፕሮጀክት የመገጭ ወንዝ  የመስኖ ግድብ የወለደው ብስጭት ነው”

አዲስ የወደብ እና የሎጂስቲክስ መገልገያዎችን ለመገንባት ፍላጎት ማሳየቷ በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጥረው የጂኦፓለቲካ አንድምታ አዲስ ሪፓርተር ዜና - ግብጽ በጅቡቲ ለመጀመር አሰበች የተባለው የወደብ እና...

ምርጫ ቦርድ ኦንግ ያሳለፋቸውን ዉሳኔዎች “የህግ መሰረት የላቸዉም” ውድቅ አደረገ

በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ብሔራዊ ምክር ቤት ስም በአቶ ዳውድ ኢብሣ የሚመራው የኦነግ ክንፍ ከሰኔ 30 እሰከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ያካሄደውን ስብሰባና ያስተላለፋቸዉን ዉሳኔዎች...

ትህነግ “አፋር ክልልን አልረገጥኩም” አለ፤ አፋር ክልል በምስልና በቪዲዮ ማረጋገጫ አቅርቧል

ከተሰነጠቀው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አንዱ የሆነው የእነ ዶ.ር ደብረጽዮን ቡድን የአፋር ክልል መሬትን እንዳልረገጠ ጠቅሶ መግለጫ አወጣ። የአፋር ክልል በበኩሉ "ተወረሩ" ያላቸውን...

አውሮፓ ኅብረት፣ አባል ሀገራትና ኤምባሲዎች መንግሥት እና ትህነግ እንዲወያዩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት ይካሄዳል ከተባለው ምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ውይይት እንዲጀምሩ በአዲስ አበባ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares