Politics

ኢትዮጵያ ላይ ተቃዋሚ የሚያደረጀው የኤርትራ አገዛዝ የኢትዮጵያን ድንበር መውረሩን በደፈናው ካደ

አዲስ ሪፖርተር - የኤርትራ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ በቅን ልቦና ያቀረበችውን የሰላምና የልማት አማራጭ ወደ ጎን የሚገፋና ቀጠናዊ ውጥረቱን ይበልጥ የሚያባብስ...

ቲቦር ናጂ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ለከረረው ውጥረት አሜሪካ መግባት ጣልቃ መግባት እንዳለባት አመለከቱ

አዲስ ሪፖርተር - የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጂ፣ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ዳግም ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ስጋት እጅግ አሳሳቢ መሆኑን...

“ኢትዮጵያ ወደ ባህር የመውጣት ፍላጎቷን እውቅና እንሰጣለን” አዲሱ የቀይ ባህር አብዮት

አዲስ ሪፖርተር - በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ (ኢሮ) ያስመዘገቡት ዲፕሎማሲያዊ ድል፣ በአፍሪካ ቀንድ ለዘመናት የነበረውን የኃይል ሚዛን የናጠ ታሪካዊ...

“የትህነግና የሻዕቢያ አደገኛ ጥምረት የትግራይን ሕልውና ለአደጋ አጋልጧል” ስድስት የክልሉ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የትሕነግ ቡድን ከኤርትራው የሻዕቢያ መንግስትና ከሌሎች የክልሉ ጠላቶች ጋር "ህገ-ወጥ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ፅምዶ" በመፍጠር የትግራይን...

መነሻውን ኤርትራ ያደረገ የጦር መሳሪያ ወልደያ ኬላ ላይ ተያዘ፤ መዳረሻው ሸዋ ሮቢት ነበር

አዲስ ሪፖርተር - መነሻውን ኤርትራ ያደረገ የጦር መሳሪያ ወልደያ ኬላ ላይ ተያዘ፤ ዓላማው ሸዋ ሮቢት ላለው የፋኖ ኃይል ለማድረስ ነበር ኢትዮጵያን ለማተራመስ ከላኪዎቹ ጋር...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares