Politics

የቀድሞ የህወሃት ደጋፊ የሚዲያ ሰዎች “ቡድኑ ከሕዝብ ተለይቷል፤ አክትሞለታል፤ ለወርቅ ዘረፋና ወንጀሉን ለመደበቅ ሲባል የትግራይን ሕዝብ አግቷል”

አዲስ ሪፖርተር - በትግራይ ክልል እየተከናወነ ያለው የአስገዳጅ አፈሳ እና የእገታ ድርጊት በሕዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ እየገጠመው ነው። ከትግራይ የሚወጡ የቪዲዮ ማስረጃዎች፣ የሀገር ውስጥ...

“ለኢትዮጵያ ስንል እንተው” ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፤ የ2019 በጀት 2.339 ትሪሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ፤ “አንራብም”

አዲስ ሪፖርተር –“ስኬት የሰጠን በዕቅዳችን ልክ ውጤታማ እንድንሆን፣ ያደረገን ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ብልጽግና እስኪረጋገጥ በጋራ የምንቆም እንሁን።” ሲሉ በፓርላማ ንግግራቸው ማብቂያ ላይ የተናገሩት ጠቅላይ...

በትብብሩ ውስጥ የሚሰማው “ውዥንብር” በአጭሩ “እሰሩንና አጀግኑን” ነው “እስር ሲያምራችሁ ይቅር”

"ልብ ላላችሁ እውነቱ ይህ ነው። ብዙ ዝርዝርም አለ። "መጀመሪያ ዕውቅና ባልሰጡት ምርጫ ላይ 'ግቡ አትግቡ' የሚል አተካራ ውስጥ መግባት አያስፈልግም... በትብብሩ ምክር ቤት የተወሰነ...

ኤርትራ መርህ አልባ በሆኑ መሪ በሳህል በረሃ አስተሳሰብ የምትመራና በመሆኗ እንደ አገር አትቀጥልም፤ ኢትዮጵያ ልትዘጋጅ ይገባል ተባለ

በባህላዊ መንገድ የአገሪቱ ሕዝብ 3 ሚሊዮን ነው ቢባልም፣ እጅግ ታማኝ የሆኑ ምንጮች እንደሚያመለክቱት በአሁኑ ወቅት የአገሪቱ ሕዝብ ከ1.9 ሚሊዮን አይበልጥም፤ በአሁኑ ወቅት በአውሮፓ...

ትህነግ የሞት ቅጣትና የግዳጅ ውትድርና የያዘውን አወዛጋቢ አዋጅ በጊዜያዊነት እንዲተገበር መመሪያ አስተላለፈ

አዲስ ሪፖርተር ዜና - የቅድመ-ጦርነቱን የክልል ምክር ቤት በድጋሚ ወደ ሥራ የመለሰው ትህነግ ፣ የዜጎችን መሠረታዊ መብት የሚጋፉ የግዳጅ ወታደራዊ አገልግሎት እና በሞት የሚያስቀጡ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares