News

በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ የኮሪደር ልማት አይከናወንም፤ የቤት ግንባታ፣ መንገድና ውሃ ቅድሚያ ይይዛሉ

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበጀት ዓመቱ አዲስ የምንጀምረው የኮሪዶር ልማት ፕሮጀክት እንደማይኖር አስታወቁ፤ ወደፊት አዲስ ጥናት እንደሚደረግና ከሕብረተሰቡ ጋር ውይይት ለማድረግ ዕቅድ መያዙን...

የፌደራሉ መንግስት ለክልሎች የሚመደበው የበጀት መጠን ክልሎች በሚሰበስቡት ግብር ልክ እንዲኾን ግዴታ ሊጣልባቸው ነው

ክልሎች የፌደራል መንግስት በተመነው ልክ ግብር ካልሰበሰቡ ባለስልጣናቱ እስከማባረር የሚያደርስ ውሳኔ ይጠብቃቸዋል አዲስ ሪፖርተር - የፌደራል መንግስት ለክልሎች የሚመድበው በጀት ክልሎች በሚሰበስቡት ሊወሰን መኾኑን...

በአፋር የመሬት መንቀጥቀጥ በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን በባራሕሌ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። ።የመሬት መንቀጥቀጡ በሰዎች ላይ ሞትና የአካል ጉዳት ሲያከትል፣ በንብረት ላይ...

መንግስት በተደጋጋሚ ጥቃት፣ እገታ፣ የንብረት ዘረፋና እና ውድመት በሚፈጽሙና የሰዎችን የመዘዋወር መብት በሚገድቡ ላይ በቂ የፀጥታ ኃይል እንዲያሰማራ ተጠየቀ

... ኮሚሽኑ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ የመጡ የሰዎችን የመዘዋወር መብት አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግባራትን አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸውንና እነዚህ ተግባራት ለመከላከል በአስቸኳይ እልባት ለመስጠት...

“ኢትዮጵያ የራሷ ባህር በር አያስፈልጋትም”- የኢትዮጵያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር ነዳጅ ማስገባት መቸገሩን ይፋ አደረገር

የኢትዮጵያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር ነዳጅ ምርት ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሎጀስቲክ ችግር መኖሩን ገለጸ.። በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ አቅርቦት እና ፍላጎት መመጣጠን እንዳልቻለ እና ችግሩ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img
Shares