News
የራስን ገንዘብ በራስ የማተም ሽግግር የኢትዮጵያ አዲሱ ራስን የመቻል ጉዞና ብሔራዊ ደህንነት ECONOMIC SOVEREIGNTY !!
የራስን ብር ማተም ማለት የጂኦፓለቲከ ስጋት ተጋላጭነትን ማስቀረት ማለት ነው። የአገርም አንዱና ቁልፉ የሉዓላዊነት ማስጠበቂያ ነው። የራስን ኖት ማተም የራስን ደጅ በማይበረገድ መዝጊያ የመዝጋት...
ለአሜሪካ ጥቅም ሲባል ዶናልድ ትራምፕ ኢሳያስ ራሳቸውን ከኤርትራ እንዲነቅሉ እንዲያስገድዱ፣ ወይም በግድ እንዲነቅሉዋቸው የፖሊሲ ሃሳብ ቀረበ
አዲስ ሪፓርተር - በአሜሪካ የፖሊሲ ቀረጻ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ካላቸው ተቋማት አንዱ የሆነው የአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲትዩት (AEI)፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኤርትራ ላይ የአገዛዝ ለውጥ...
ሻዕቢያን የሚቃወሙት የአርሚ 15 አዛዥና “የጽምዶ” መስራች አክቲቪስት ልፍዓተይ ተስፋ በሻዕቢያ ትዕዛዝ ታሰሩ፤ ተላልፈው ይሰጡኝ ብሏል
አዲስ ሪፖርተር መቀለ - ብ/ጄ ጉዕሽ ገብረ ለውጥ አራማጅ የሚባሉ አዲግራት የሚገኘው የአርሚ 15 አዛዥ ናቸው። ከኮር በላይ ያሉ የሰራዊት አዛዦች ተሰብሰብው ከእነ ዶክተር...
የሻዕቢያና ትህነግ “ጽምዶ” በይፋ ሊታወጅ ነው፤ ምግበይ ጦርነት እንደሚጀመር ይፋ አደረጉ፤ “ከአቅም በላይ ከሆነ ኤርትራ በጦርነቱ ትገባበታለች”
"ሁሉም ሰው ደኅንነቱ እና ክብሩ በተጠበቀ ሁኔታ ቀጣይ ሕይወቱን የት መመስረት እንዳለበት እንዲወስን በኢትዮጵያ የሚመራ እና በተባበሩት መንግሥታት የሚታገዝን ሂደት አሜሪካ ትደግፋለች" አሜሪካ አዲስ...
ጃዋር መሐመድና በቀለ ገርባ በገንዘብ መጣላታቸው ይፋ ሆነ፤ ጃዋር በድጋሚ “አሸማግሉኝ” አለ
በኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረንስ አመራሮችና በጃዋር መሐመድ መካከል የፖለቲካ ሳይሆን የጥቅም ትስስር እንዳለ የሚያመልክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው። አቶ በቅለ ገርባና ጃዋር መሐመድ የተጣሉትም በገንዘብ እንደሆነ...






