News
አንቀጽ 39ን ጨምሮ ኢትዮጵያን ወደ መከራ ያመሩ ጉዳዮች ለምክክሩ ይቀርባሉ፤
አዲስ ሪፖርተር ዜና - በበርካቶች ዘንድ ተስፋ የተጣለበት የአገራዊ እርቅ ኮሚሽን ገና መቋቋሙ ይፋ የሆነ ዕለት "እበተናለሁ አለ" በሚል አፍራሽ መረጃ ያስረጩበት ሚዲያዎችና የፖለቲካ...
ለገዳይና ሟች እኩል ሃውልት የሚተክለው አማራ ክልል – በመላኩ አለበል አንደበት፤ ደመቀ መኮንን ለምን ዝም ይላሉ?
አዲስ ሪፖርተር ዜና - ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ አቶ እዘዝ ዋሴ፣ አቶ ምግባሩና አቶ ቢኒያም አንዱዓለም በባህር ዳር በግፍ ከተገደሉ በኋላ የአሁኑ የአፋብን የጦር አዛዥ...
ህወሃት ከሽብርተኝነት ፈንድ ጋር በተያያዘ የገንዘብ ዝውውር እየተመረመረ ነው፤ የተነካኩ አደጋ ውስጥ ናቸው
"አሜሪካ በሱዳን ጦር መሪዎችና ተባባሪዎቻቸው ላይ የጣለችው የቪዛና የኢኮኖሚ ማዕቀብ ስላለ፣ ከእነሱ ጋር በፋይናንስ መገናኘት ማዕቀብን መጣስ (Sanction Evasion) ተደርጎ ይወሰዳል" ያሉት የቀድሞው የህወሃት...
በአሜሪካ የነጻ አውጪ ታጣቂ ወኪሎች ገበያ አሥር ሺህ ዶላር ደረሰ ፤ የተገንጣይ ቅርምት
አዲስ ሪፖርተር ዜና - ራሳቸውን የአማራ ሕዝብ ወኪል እና ተከላካይ አድርገው የሚያቀርቡት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከአምባሳደር ብርሃኑ ጋር የሚመሩት፣ የተለያዩ ተገንጣይ ኃይሎችን ያሰባሰበ፣ ሕወሃትና...
የአሜሪካ የቪዛ ዕግድ “ከህወሓት አክራሪ ኃይሎች ጀርባ ሆነው ድጋፍ የሚሰጡ ኃይሎች” የተባሉትን አስደንግጧል፤
አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ|የአሜሪካ መንግስት የጣለው የቪዛ ዕገዳ የመጀመሪያ የሌሎች ማዕቀቦችና ፍረጃዎች መንደረደሪያ መሆኑ ተመለከተ፤ አሜሪካ የጣለችው የቪዛ ክልከላ ውሳኔ ዒላማ የሚያደርገው በትግራይ ያለውን...






