News

የሮይተርስ የሀሰት ዘገባ ሴራ – በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የተቃጣ የዲፕሎማሲና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ልክፍት በማስረጃ ሲጋለጥ

ታዋቂው የመከላከያ መረጃ ተንታኝ Janes የሰጠው አስተያየት ነው፤ ሮይተርስ በዘገባው ላይ “Janes said it could not confirm the site was military based on their analysis of the...

ኢትዮጵያ ለኤርትራ የላከችው ደብዳቤ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንፃር ሲፈተሽ “የቀጣይ እርምጃ ማመልከቻ? አሰብን ወደ ድርድር?

ባለፉት ጥቂት ቀናት በሰሜን ምስራቅ ድንበር በኩል "አዲስ ወረራ" (Incursion) መፈጸሙን መጥቀሱ ጉዳዩን ከተራ የድንበር ውጥረት ወደ "ቀጥተኛ የታጠቀ ጥቃት" (Armed Attack) ደረጃ እንደሚያሸጋግረው...

ኢትዮጵያ ኤርትራን “እንነጋገር፤ ከኢትዮጵያ ድንብር በአስቸኳይ ለቃችሁ ውጡ አለች

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ መንግስት ፍጹም ሰላማዊ በሆኑ አግባቦች ከኤርትራ መንግስት ጋር ለመነጋገርና አብሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን አመልክቶ “ፍጹም ተቀባይነት የለውም” ሲል ከኤርትራ መንግስት...

“የእኛን ኃይል የሚያሸንፍ የለም” ትህነግ የሐራ መሬት ሽምግልና ሲፈርስ ኃላፊዎቹን በስልጣን የሰከሩ፣ የትግራይ ደመኛ ጠላቶች ተላካሊ አላቸው

❝...የእኛን ወታደር ማሸነፍ የሚችል ኃይል የለም። ይሄንን ስላችሁ እዚህም እዚያም ውጊያ አይኖርም እያልኳችሁ ግን አይደለም። በአጠቃላይ የማድረግ አቅም እና ስትራቴጂካዊ ብቃት ግን እኛን...

ገዱ አንዳርጋቸው ጠ.ሚ አብይ ወደ አስመራው እንደላኳቸው አመኑ፤ ደመቀ መኮንን በተለያዩ ጉዳዮች ይታማሉ ዝምታ መምረጣቸው እያነጋገረ ነው

“ … የትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው መከራ በፍፁም አጀንዳዎም አልነበረም” የሚሉት አቶ ገዱ አስመራ ያቀኑት ስለ ትግራይ ሕዝብ ካልሆነ ስለጋሞ ህዝብ ለማውራት ነበር? ወይስ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares