News

እገታና ዝርፊያን የሚመራ “ቃኜ” የሚባል ከወረዳ እስከ ፌደራል የተዘረጋ መዋቅር መኖሩ ተጋለጠ፤ “መንግስት አስብበት”

አዲስ ሪፖርተር - በተላያዩ ወቅቶች ሕዝብ “ግራ የሚገን” በሚል የሚያነሳው ጥያቄ ወደ አንድ መስመር እያመራ ይመስላል። አንዳንድ ዜጎች ጥቆማ እንዳይሰጡ ምን አልባትም ጥቆማው በቢሮ...

ያደፈጡ የአማራ ክልል መሪዎች ገበና እየተጋለጠ ነው፤ “እነ ደመቀ መኮንን፣ ምላሽ ሊሰጡ ይገባል”

"አማራ ክልልን ሲመሩ የነበሩ ምንም እንዳልተፈጠረ አዲስ አበባ ሲንጎባለሉ በዝምታ ሊታልፉ አይገባም" ሻዕቢያ መንግስት እንዲወገድና የተጠናከረ አደረጃጀት ያለው ኃይል እንዲፈጠር አይፍለግልም። ፍላጎቱ አማራ ክልል ውስጥ...

ኢትዮጵያ ወደ ጋዛ የሰላም አስከባሪ ሰራዊት እንድትልክ አሜሪካ በይፋ ጥያቄ አቀረበች

አዲስ ሪፓርተር (አዲስ አበባ ) — የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ ኢትዮጵያ በጋዛ ሰርጥ ለሚሰማራው አዲስ ዓለም አቀፍ የፀጥታ ኃይል የሰራዊት አባላትን እንድታዋጣ...

ከኩቺ ኩቺ ሆታሄ እስከ ስትራቴጂካዊ አጋርነት፤ የኢትዮጵያና የህንድ አዲሱ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ

ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከመደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚለየው ሃገራቱ በህልውና እና በብሄራዊ ጥቅም ላይ በሚኖራቸው ቁርጠኝነት ነው። ኢትዮጵያ እና ህንድ የተፈራረሙት የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ሀገራቱ አሁን...

ትህነግ ያዘጋጀው የጦርነት ቅሰቀሳ ዕቅድ ይፋ ሆነበት፤ “600 ታጣቂዎች እጅ ይሰጣሉ”

በቅርቡ ልዩ ኮማንዶ ማስመረቁን ይፋ ያደረገው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር /ትህነግ አንድ ክፋይ የብልጽግና መንግስት "ለጦርነት ተዘጋጅቷል፤ ሊያጠፋን ነው" በሚል ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ሰነድ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares