News

የማንቂያ ደወል ከሜኖሶታ፤ የአልሸባብ ትልቁ ገቢ ከሚኖሶታ የሶማሊያ ተወላጆች ታክስ ሃብት የሚገኝ መሆኑ ተረጋገጠ፤

አዲስ ሪፖርተር ከሀገረ አሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ከዚህ ቀደም በሀገሪቱ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማያውቅ የቢሊየን ዶላሮች ዘረፋ ዜና ብቅ ብቅ ማለት ጀመረዋል። ይህ ሪፖርት...

የአዲስ አበባ የ”ጥቁር ገበያ” የቤት አከራይ ማጅራት መቺዎች? የውጭ ዜጎችና ከሕግ ውጪ የሆኑ የኪራይ ልምዶች፤

አዲስ ሪፖርተር - ሰመረ በስዊዲን የምትኖር እህቱ በየወሩ ገንዘብ የምትልክለት የኤርትራ ዜግነት ያለው ስደተኛ ነው። ሰመረ ከካምፕ ከወጣ በሁዋላ የሚኖረው አንድ ትልቅ ግቢ ውስጥ...

ግብጽ ከሻዕቢያና ትህነግ ፅምዶ “plan A” መክሸፍ በሁዋላ ወደ ቢንሻንጉል? የጄኔራል አልቡርሃን ክስ “plan B” የግብጽ አጀንዳ

አዲስ ሪፖርተር - ታሪካዊ ጠላታችን ግብፅ በኢትዮጵያ ውስጥ ያላትን ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር የምትጠቀመው የመጀመሪያ አማራጭ እቅድ (plan A) ኢትዮጵያን በቅጥረኞች አማካይነት ከውስጥ ማዳከም፣ማዛል፣ ከዛም...

ትህነግ ውደ ጦርነት 6.77 ቢሊዮን ብር በግዴታ ለመሰብሰብ ሚስጥራዊ ዕቅድ አወጣ፤ በጦር ጉዳተኞች ስም 1 ቢሊዮን

ወደ ትግራይ የሚላከውን ነዳጅና ሸቀጥ ወደ ኤርትራ የሚያግዘው ትህነግ የሰለቻቸው የአገር መከላከያ ድንበር እንዲዘጋ እየጠየቁ ነው አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና የትህነግ...

ወርቁ አይተነው 60ሺህ ዶላር በኢትዮ 360 የተቃዋሚዎች ልሳን ተዘርፌያለሁ አሉ፤ “የዘረፈው ምናላቸው ስማቸው ነው” 360ዎች

"ታሪኩን በዝርፊያና በሌብነት ደመደመ" የተባለው ኢትዮ360 በርካታ የዘረፋ ታሪክ እንዳለው በተለያዩ ጊዚያት እየተሰነጣጠቀ በመጣባቸው ልምዱ፣ ተለይተውት በወጡ አባላቱና "መስሎን ስንደግፍ ነበር" በሚል ኪሳቸውን ሲያራግፉ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares