Business

ሃገራዊ የወርቅ ገበያ ዋጋ መናሩ የተለያየ ትንተና እየቀርበበት ነው

አዲስ ሪፓርተር ጥቅምት 12 ቀን 2018 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛውን የወርቅ ምርት እያስመዘገበች ባለችበት ወቅት፣ የብሔራዊ ባንክ መረጃ እንደሚያሳየው የወርቅ ዋጋ በአጭር...

በእንስሳት መኖ ላይ ተጥሎ የቆየውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ሊነሳ መኾኑን ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 11 ቀን 2018 - ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የእንስሳት መኖ ላይ ተጥሎ የቆየው ተጨማሪ እሴት ታክስ ሊነሳ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የመንግስት...

በብልሹ አሰራር ሳቢያ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ በጠ/ሚ ጽሕፈት ቤት እንዲመራ ተወሰነ

ከቅርቡ ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ የገባውን ደረጃውን ያልጠበቀ ማዳበሪያ ግዥ ተከትሎ ወሳኝ በሆነው የግብርና ግብዓት አቅርቦቶች ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት እንዲቆጣጠር መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት...

ብሔራዊ ባንክ ከፍተኛ የአክሲዮን ዝውውሮች እንዲቆጣጠር ስልጣን የሚሰጠውን ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከባንኮች ከፍተኛ ባለአክስዮኖችን ከመቆጣጠር አንስቶ እሰከ ማገድ የሚያስችል ሰልጣን የሚሰጠው ረቂቅ መመርያ መሰናዳቱን የተገለፀ ሲኾን ረቂቅ መመርያው ከባንኮች...

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ የ110 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ

አዲስ ሪፓርተር አዲስ አበባ - ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም - የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም (RUFIP...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares