ኢሰመኮ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ፣ “ሰላማዊና አሳታፊ፣ዴሞክራሲያዊ፣ እናአካታች” እንደነበር ገለጸ

Date:

አዲስ ሪፖርተር ዜና – ኮሚሽኑ ምርጫው “መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ያልተፈጸመበት” እና “የተለመዱ ዓለም አቀፍ የምርጫ መስፈርቶችን ባሟላ” ሁኔታ የተፈጸመ መሆኑንም አረጋግጩያለሁ ብሏል።

ኢሰመኮ ይህን የገለጸው፤ በምርጫው ዕለት ያደረገውን ክትትል የተመለከተ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 25፤ 2018 ይፋ ሲያደርግ ነው። ሪፖርቱ ለመገናኛ ብዙሃን ያቀረቡት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር አቶ ብርሃኑ አዴሎ ናቸው።

እርሳቸው የሚመሩት መንግስታዊ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ የትላንቱን ምርጫ ከታዘቡ ተቋማት አንዱ ነው። ኮሚሽኑ በኢፌዲሪ ህገ መንግስት እና በተቋቋመበት አዋጅ፤ በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ሀገራዊ እና አካባቢያዊ ምርጫዎች “በሰብአዊ መብቶችን መርሆዎች መሰረት መከናወናቸውን የመከታተል” ስልጣን ተሰጥቶታል።

ዌብሳይት፡ https://addisreporter.com/
ኢሜል፡ info@addisreporter.com
ቴሌግራም፡ https://t.me/addisreporter2
X፡ https://x.com/amejuju?s=21
https://web.facebook.com/addm

Share and Enjoy !

Shares

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

Share post:

Subscribe

spot_imgspot_img

Popular

More like this
Related

“ፋኖን ፍርሃቻ የአማራ እናቶች እንጀራ በሌሊት ይጋግራሉ” ፋኖ ሻዕቢያ በላካችው አስራ አንድ አመራሮችን ይመራል

አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ — አማራ ክልል የትጥቅ እንቅስቃሴ...

“የኦባሳንጆ የትግራይ ምልልስ በጽምዶ ውስጥ ያሉትን ቡድኖች ጥርጥር ውስጥ ከቷል”

ህወሃት አሁን ላይ በራሱ የሚያደርገው አንዳችም ነገር የለም። በቅርቡ...

የቻይናና ግብፅ ባለ21 ነጥብ ስምምነት…የናይል ውኃና የቀይ ባሕር ጉዳይ ለኢትዮጵያ ምን መልዕክት አለው?

አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ —  የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ...