News
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ቃል አቀባይና አማካሪ የአመጽ አስተባባሪ ቡድን ቴኪኒክ ኮሚቴ ሆኑ
ዛሬ የጥምር ስብሰባ ይካሄዳል፤ በስብሰባው ሻዕቢያ ያደራጃቸው ቡድኖች ይሳተፋሉ አዲስ ሪፖርተር - “ትዕይንተ ሕዝቦች አዘጋጅ ግብረ-ኃይል የቴክኒክ ኮሚቴ” በሚል አቶ ልደቱና አቶ ነዓምን...
ከሃርሙዝ ወደ ያንቡ ቀይባህር – የሳዑዲ አዲስ አማራጭ ፣ የኢትዮጵያ ስልታዊ ሚና፣ ወርቃማ እድል እና አዲሱ አሰላለፍ
አዲስ ሪፖርተር - ሳውዲ አረቢያ በቀይ ባሕር ዳርቻ በምትገኘው ስልታዊዋ የያንቡ ከተማ ላይ የያዘችው ግዙፍ የነዳጅ እና የኢኮኖሚ ዕቅድ፣ ከኢትዮጵያ ጋር አዲስ የወታደራዊና የደህንነት...
በፊንቴክ ኢንቨስትመንት የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ታዋቂ አርቲስቶች እና ድርጅቶች ንብረት በፍርድ ቤት ታገደ
አዲስ ሪፖርተር - በፊንቴክ ኢንቨስትመንት አማካኝነት "መኪና እናስመጣላችኋለን" በሚል በተፈጸመ መጠነ ሰፊ የማጭበርበር ተግባር እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች እና የሚዲያ...
የኢትዮጵያ ባንኮች ዕጣ ፈንታ “መዋሃድ አለያም መጥፋት” መሆኑን የብሔራዊ ባንክ አዲስ ሪፖርት ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ይፋ ባደረገው የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት (Financial Stability Report) መሠረት፣ በሀገሪቱ የሚገኙ 31 የንግድ ባንኮች ባሉበት መቀጠል የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውንና...
የሳዑዲ አረቢያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አዲሱ ወዳጅነት፤ “ለኢትዮጲያ በረከት፣ ለአኤርትራ መርዶ፣ ለተቃዋሚዎች እሬት”
ለኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ደጋፊዎች፣ ሱዳኑ ጄኔራል አልቡርሃን ጎን ቆመው አገራቸውን ለሚከሱ ተቃዋሚዎች፣ ኢትዮጵያን ተንኳሽ በማለት በገሃድ ለሚከሷት፣ ኢትዮጵያ የባህር በር አያስፈልጋትም በሚል ጥብቅናቸው ለባዕድና...






