News
” የትግራይ ሕዝብ እንኳን በጥይት በቲማቲም ለመፈናከት አይፈቅድም ” የትግራይ ጄኔራል ፤ እነ ደብረጽዮን ሕዝብና ሰራዊት ማስተባበር አልቻሉም
አዲስ ሪፖርተር - “ህወሓት እና አንዳንድ የጦር ጀነራሎች የፕሪቶሪያ የተኩስ አቁም ስምምነትን መሰረት በማድረግ ነገሮችን በሰላማዊ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ትግራይን ወደ ሌላ ዙር...
የእነ ንጉሴ አክሊሉ ድርጅት የአገር መከላከያ ፈርሶ [እንደ ሶማሊያ] በውጭ አገራት የሰላም አስከባሪ እንዲተካ ጠየቀ
አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ የአገር መከላከያ ሠራዊት በውጭ የሰላም አስከባሪ እንዲተካ የሚጠይቅ የሽግግር ሰነድ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በድጋሚ ይፋ ሆነ። ሰነዱ በኢትዮጵያ የሚካሄደው...
በኢትዮጵያ ነብሰ ገዳዮችን ለምን ኃላፊነት አይወስዱም?” የንጹሃን ግድያ በፖለቲካ እየተሰላ እስከመቼ?
አዲስ ሪፖርተር - “ገዳዮቹን አስመልክቶ ምንም መናገር አይቻልም” ይላል አዲስ ሪፖርተር ያናገራቸው የአርሲ ቤተክህነት ሰራተኛ። “ለምን” ሲባሉ ዝርዝር መናገር ፈቃደኛ አልሆኑም። ስለሞቱት መናገር እንጂ ስለገዳዮች...
የኢሳያስ ዕቅድ እንደሆነ የተነገረለት ወረራ በአፋር ክልል ተፈጸመ፤ አፋር ክልል “ራሴን እከላከላለሁ” አለ
በአፋር ክልል ተጀመረ የተባለው ወረራ፣ "የፌደራል ስርዓቱን እናፈርሳለን" በሚል ወታደራዊ ዝግጅቱን እያጠናከሩ ያሉት የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ዕቅድ መሆኑን አቶ ጌታቸው ረዳ አመለከቱ። በአፋር ክልል...
የ – አብሮነት የህቡዕ ስራ አስፈጻሚ ይፋ ሆነ፤ የአብሮነትን የሚውጥ ሌላ የህቡዕ ድርጅት ተመሰረተ – ሪፖርት ከዲሲ
ከምርጫው በሁዋላ የሕዝብ ግንኙነት ሆነው የተመረጡት ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል "የገባነው ልናፈርሰው ነው፤ እነዚህ አይታመኑም። የሌሎችን ብሄሮች ስብጥርና ማንነት በእኩል አይቀበሉም፣ እኛ ያቋቋምነው አዲስ ድርጅት አለ።...






