News
“የአሜሪካና ኢትዮጵያ ወዳጅነት አደገኛ ነው፤ ከማን ጋር እንደምንዋጋ አልገባንም፤አሳልፋ ልትሰጠን ትችላለች”
አዲስ ሪፖርተር - በአገር ቤት ሕዝባዊ አመጽ ለማነሳሳት የተደራጀው ግብረ ኃይል በስጋት መነሻ ከፍተኛ ጭቅጭቅ አንስተው እንደነበር ተደመጠ። አቶ ነዓምን ዘለቀ የሚመሩት ይህ ግብርኃይል...
ኤርትራ ለህወሃት መሪዎች የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት የመስጠት ስምምነት አገደች
አዲስ ሪፖርተር - የኤርትራ መንግስት ለህወሃት አመራሮችና ከፈተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች ለመስጠት አስተላልፎት የነበረውን ውሳኔ መያዙ ተሰማ። ውሳኔው የተያዘው አሜሪካ ኤርትራና ኢትዮጵያን ለማሸማገል የጀመረችውና ኤርትራ...
አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ ጋር “ቋሚ ማዕቀፍ” የተባለ ስምምነት ተፈራረሙ፤
ዲስ ሪፖርተር - የአሜርካና የኢትዮጵያ አዲሱ ስምምነት "ቋሚ ማዕቀፍ" መባሉ ግንኙነቱ በየጊዜው በሚቀያየሩ ፖለቲከኞች ፍላጎት ላይ ብቻ ሳይመሰረት፣ በቋሚነት በየዓመቱ ወይም በየተወሰነ ጊዜ የሚካሄድ...
በግብጽ አስተባባሪነት ከሻዕቢያ፣ ወያኔ እና ሱዳን ጋር ጥምረት የፈጠሩ በዲሲና ሎንዶን [ዳስ ይጥላሉ] ተባለ፤
“አሳቡ አገዛዙን ማውገዝ፣ ሕዝብን በጋራ ማነሳሳት እና አመጽ ማቀጣጠል ከሆነ ለምን አብረን አንሰራም? ለምን እኛ የያዝነውን የሰለፍ ቀን ሰርዘን ከነሱ ቀን ጋር አንጣመርም” በሚል...
የአመጽ አደራጅ ግብርኃይል በአብይ አህመድ ጉዳይ ተለያየ፤ “ግምት ውስጥ ገብተናል፤ ሚዛን እንጠብቅ”
አዲስ ሪፖርተር ዜና - “በምንም ይሁን በምን ምርጫ መደረግ የለበትም” በሚል ህዝባዊ አመጽ ለማደራጀት የተቋቋመው ግብረኃይል በተለያዩ ጉዳዮች መግባባት ሳይችል መበተኑ ተገለጸ። ልዩነት ካስነሱት...






