News
ሰው ተኮሩ የሻዕቢያ የስለላ መዋቅር መፈረካከስ ፤ ታማኝ ሰላዮቹ ለኢትዮጵያ የስለላ ተቋም መረጃ በማቀበል አብረው እየሰሩ ነው “ኦሮማይ”
አዲስ ሪፖርተር - የኤርትራ የደህንነትና መረጃ መዋቅር በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ካሉ ጠንካራ እና በቀላሉ የማይበገሩ ተቋማት ተደርጎ ይወሰድ የነበረው ሁሉ ተረት ነው። ትርክት ነው።...
“ፋኖ አንድ ሆነ” በተባለበት ማግስት፣ በደቡብ ጎንደር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች እጅ ሰጡ፤ “ከግብጽ፣ ሻዕቢያና ትህነግ ጋር አብረን መስራት አይቻለንም”
አዲስ ሪፖርተር - ፋኖ ወደ አንድ አመራር በመጣት ራሱን አጥርቶ በሳምንታት ውስጥ እጅ በአፍ የሚያስጭን ድል እንደሚያስመዘገብ እያስታወቀ ባለበት በአሁኑ ሰዐት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው...
“የትህነግና የሻዕቢያ አደገኛ ጥምረት የትግራይን ሕልውና ለአደጋ አጋልጧል” ስድስት የክልሉ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የትሕነግ ቡድን ከኤርትራው የሻዕቢያ መንግስትና ከሌሎች የክልሉ ጠላቶች ጋር "ህገ-ወጥ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ፅምዶ" በመፍጠር የትግራይን...
“ከሻዕቢያ ጋር የተደረገው ጥምረት ጊዜያዊ ነው” ገዱ አንዳርጋቸው፤ “ስለ ሻዕቢያ አታንሱ” ነዓምን፤ የሰው ልጆች መብት ተከራካሪው ተሞገቱ
አቶ ነዓምን በቁጣ ድምጽ “እንዴት እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ይነሳል፤ ከዚህ በላይ የሚያሳስቡ ጉዳዮች አሉብን። ስለ ኤርትራ መንግስት ማንሳት አያስፈልግም” አሉና ጥያቄውን አበሻቀጡት። አቶ ገዱ...
ለISIS የሚዋጉ ኢትዮጵያዊያን በፑንትላንድ ተያዙ፤ መረጃው በፎቶና በስም የተደገፈ ነው፤
አዲስ ሪፖርተር - ፑንትላንድ በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ የተያዙ እንደሆነ በመግለጽ ሃምሳ የሚጠጉ የውጭ አገር ዜጎች ሆነው ለISIS የሚዋጉ ታጣቂዎችን መያዟን ይፋ አድርጋለች። የተያዙት ታጣቂዎች...






