News

ለህፃፅና አከባቢው  የተላከው 257 ሚሊዮን የሚያወጣ እህልና 55.5 ሚሊዮን ብር ጥሬ ብር ምን ዋጠው? ሪፖርታዥ

አዲስ ሪፖርተር - ለአሰገደ ወረዳና ለሀፃፅ ካምፕ የተላከው 257 ሚሊዮን ብር የሚገመት 12.1 ሚሊዮን ኪሎ ግራም እህልና በትሬው ለተፈናቃዮቹ የተላከ 55.5 ሚሊዮን ብር የት...

የኢሳያስ ኤርትራ ዳግም ወደ ማዕቀብና አሸባሪነት ፍረጃ! “ከሻዕቢያ ጋር አብረው የሚሰሩ ወገኖቼ እጣ ፈንታ ያሳስበኛል”

አዲስ ሪፖርተር - ኢሳያስ የሚመሯት ኤርትራ ዳግም ወደ ማዕቀብና የአሸባሪነት ፍረጃ ውስጥ ልትገባ እንደምትችል ተቀማጭነታቸው በአውሮፓ የሆነ ዲፖሎማትን ጠቅሶ የኦስሎ የአዲስ ሪፖርተር ተባባሪ አስታወቀ።...

እገታና ዝርፊያን የሚመራ “ቃኜ” የሚባል ከወረዳ እስከ ፌደራል የተዘረጋ መዋቅር መኖሩ ተጋለጠ፤ “መንግስት አስብበት”

አዲስ ሪፖርተር - በተላያዩ ወቅቶች ሕዝብ “ግራ የሚገን” በሚል የሚያነሳው ጥያቄ ወደ አንድ መስመር እያመራ ይመስላል። አንዳንድ ዜጎች ጥቆማ እንዳይሰጡ ምን አልባትም ጥቆማው በቢሮ...

ያደፈጡ የአማራ ክልል መሪዎች ገበና እየተጋለጠ ነው፤ “እነ ደመቀ መኮንን፣ ምላሽ ሊሰጡ ይገባል”

"አማራ ክልልን ሲመሩ የነበሩ ምንም እንዳልተፈጠረ አዲስ አበባ ሲንጎባለሉ በዝምታ ሊታልፉ አይገባም" ሻዕቢያ መንግስት እንዲወገድና የተጠናከረ አደረጃጀት ያለው ኃይል እንዲፈጠር አይፍለግልም። ፍላጎቱ አማራ ክልል ውስጥ...

ኢትዮጵያ ወደ ጋዛ የሰላም አስከባሪ ሰራዊት እንድትልክ አሜሪካ በይፋ ጥያቄ አቀረበች

አዲስ ሪፓርተር (አዲስ አበባ ) — የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ ኢትዮጵያ በጋዛ ሰርጥ ለሚሰማራው አዲስ ዓለም አቀፍ የፀጥታ ኃይል የሰራዊት አባላትን እንድታዋጣ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares