News
ኤርትራ ለተመድ ያስተዋወቀችው “ጽምዶ” እና ተመድ የሚያውቀው “ጽምዶ” የፈርኦን ቀንበር !!
አዲስ ሪፖርተር ዜና - በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራ ቋሚ መልዕክተኛ መሥሪያ ቤት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ቢሮ ያለውን አክብሮት በመግለጽ"በማኅበረሰብ ላይ የተመሠረተ የሰላም...
በአሜሪካ የኤርትራ ኤምባሲ የተቀረጸው አዲሱ የአመጽ ዕቅድ፣ የአርሲው ግድያ እውነታ
"አቶ ነዓምን ከአቶ ጃዋር ጋር ይሠራሉ። ከአቶ ጂሬኛም ጋር በአንድ ግብረኃይል ውስጥ አብረው ናቸው። አቶ ነዓም የሻዕቢያና የቤተክርስቲያን ክንፉ የበጀት አገናኝ ናቸው። ግንኙነታቸው በዚህ...
ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ !! የህወሃት “ኤድ-ሜሞሬ”አዲስ የጦርነት ስጋት እና ለዲፖሎማቶች የቀረበ የአደራድሩኝ አቤቱታ
"ህወሃት በበተነው መግለጫ 'የአፍሪቃ ቀንድን የሚያተራምስ' ያለው አይቀሬ ጦርነት ከመቀስቀሱ በፊት የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ መንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ጠይቋል። ህወሃት የንግግር ጥያቄ ሲጠይቅ ኤርትራ፣...
የአርሲውን ግድያ አስመልክቶ “ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም!” ሲል መንግስት መግለጫ አወጣ
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ማለዳ ላይ፤ የመጀመሪያው የወገግታ ጭላንጭል በከፍታማዎቹ የኢትዮጵያ ተራሮች ላይ ፈንጥቆ ጨለማውን ሳይቀድ በፊት ኢትዮጵያውያን ረጃጅም ሰልፍ ተሰልፈዋል። በጅማ፣ በድሬዳዋ፣...
ካጃዋር ጋር ገጥመው የነበሩት አቶ ነዓምን ከተረኛ ኦሮሞዎች ጋር መስራት እንደማይቻል አስታወቁ፤
አዲስ ሪፖርተር ዜና - ምርጫ እንዳይደረግ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግና በኢትዮጵያ አመጽ ለማስነሳት የተለያዩ አደረጃጀቶችና ማህበራትን አንድ ላይ በማሰባሰብ ግብረኃይል መስርተው የነበሩት አቶ ነዓምን ዘለቀ...






