News
ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ አዲስ የጦር ህብረት “ጽምዶ”መሰረቱ፤ “መከላከያ ይበተናል” እነ ነዓምን?
ራሳቸውን ከትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ፣ እስክንድር ከሚመራው የፋኖ የውጭ ጉድዳይ ኃላፊነት እና ከፋይናንስ አሰባሳቢነት ማግለላቸውን አስታውቀው የነበሩት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ አዲስ የጦር ሕብረት ወይም "ጽምዶ"...
የኢትዮጵያ የምርጫ ዋዜማ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዛቢዎችና ሚዲያዎች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች አቀኑ፤
አዲስ አበባ አዲስ ሪፖርተር ዜና - ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ሁለት መልክ ይዞ ወደ ፍጻሜው ደርሷል። ከመንግስት ወገን ከዚህ ቀደም አገሪቱ አይታ በማታውቀው ደረጃ የተቃዋሚና...
“የብልጽግናን ሚስጢራዊ መረጃ ማግኘት አለመቻላችን እየፈረካከሰን ነው” የግብረኃይሉ አባላት፤
የኢሳያስ ዝምታ በጽምዶ አባላት ውስጥ ቅሬታና ልዩነት አስነሳ አዲስ ሪፖርተር ዜና - ከለውጡ በፊት ኢህአዴግ የሰራውን፣ የሚሰራውንና የሚያቅደውን አስቀድሞ ይታወቅ ነበር። ከለውጡ በፊት የኢህአዴግ...
ስቴት ዲፓርተመንት የህወሃትን የውጭ ግንኙነት ኃላፊዎች “የአደራድሩን” ጥያቄ ውድቅ አደረገ፤
አዲስ ሪፖርተር ዜና - በስምምነት የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር አፍርሶ ስልጣን የተቆጣጠረው የህወሃት አንድ ክንፍ የውጭ ግንኙነት መሪዎች ከስቴት ዲፓርተመንት ባለስልጣናት ጋር ለመገናኘትና የ"አደራድሩን" ጥያቄ...
ምርጫ ለማጨናገፍ የተቋቋመው የእነ ነዓምን ቡድን ተከፋፈለ፤ ከዙም መግለጫ አባላቱ አፈገፈጉ፤
አዲስ ሪፖርተር ዜና - ኤርትራ ከኢትዮጵያ የተለየችበትን ቀን በምታከብርበት ቀን ሊደረግ የነበረው የአመጽ አደረጃ ግብረኃይል የዙም ጋዜጣዊ መግለጫ ለሙስሊሞች በዓለ ኢድ ቀን የተላለፈው ዋናው...






