News
ታደሰ ወረደ ፍስሃ አስገዶም መኖሪያ ቤት እንዲያርፉ ተደርገዋል፤ ፍሰሃ ሞንጆሪኖ ያሉበት ትህነግ ደጋፊና ተባባሪ ናቸው
አዲስ ሪፖርተር መቀለ - በትግራይ የተጀመረውም መፈንቀለ መንግስት ተከትሎ የክልሉ ጊዜያዊ መሪ የቀድሞው ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ "ጽንፈኛ" በሚባለውና ከሻዕቢያ ጋር በገሃድ ጥምረት የመሰረተው...
ሰበር ዜና – በመቀሌ የታደሰ ወረደ ቢሮ መፈንቅለ መንግስት በሞከሩና ባከሸፉ ታማኝ ታጣቂዎች ተወሯል፤ የጦር አመራሮች እየመከሩ ነው
አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳር መሪ የሆኑትን ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደን ከስልጣን ለማውረድ "ጽንፈኛ" የሚባለው ትህነግ ታጠቂዎች ቢሯቸውን መክበባቸውን ተገለፀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ...
ሁለቱንም ባለብረቶች ገድሏቸው፤ የአቶ አያልነህ አሳዛኝ ታሪክ ከባህር ዳር እስከ አዲስ አበባ ” ልጅ ያልህ ነግ በእኔ ነው” ለሰበር ዜና አብሳሪዎች
አዲስ ሪፖርተር - አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ግድም ያገኘዋቸው አቶ አያልነህ /ስም የተለወጠ/ የከባድ ጭነት መኪና አሽከርካሪ የባሕር ዳር ዙሪያ ነዋሪ እንደሆኑና ሦስት ልጆች...
አሜሪካ በኤርትራ፣ ሶማሌና ሱዳን ላይ የተጣለችው የቪዛ ገደብ፤ በኖርዌይ የኤርትራዊያን ፈቃድ ተነጠቁ
"ኢልሃንኮ ቆሻሻ ናት፣ አዎ ቆሻሻ ናት! ጓደኞቿም ቆሻሻ ናቸው…አገራችን ላይ ላያቸው አልፈልግም፤ አንፈልጋቸውም! …ካለምክንያት እንዳይመስላችሁ አገራቸው ዋጋ ቢስ የሆነው፤ በዚህ ባህሪያቸው ነው። …ቆሻሻውን...
የመረጃ ጦርነት ወጥመድ፡ ሃገርንና መንግሥትን ለጥቃት ያጋለጠው የጌታቸው ረዳ የአልጀዚራ “ፊት ለፊት” ፕሮግራም ሲፈተሽ
ዓላማው ግልጽ ነው። አስታጥቀው፣ አደራጅተው፣ ሴራ አዋቅረው ያሰማሩትን ኃይል መርዳት ነው፤ ለቅጥረኞቻቸው ሽፋን በመስጠት ሲያፈራርሷቸው እንዳየናቸው አገራት ሊያፈርሱን ነው። ቀደም ሲል ከነጀሌዋቻቸው በአልጃዚራ በኩል...






